Category: Current Affairs

በጦርነቱ የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የ34 ቢሊየን ብር የመልሶ ማቋቋም መነሻ ድጋፍ እየተዘጋጀ ነው

በሁለት ወራት ውስጥ መንግስት በመልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ አዲስ በጀት አዘጋጅቶ ያቀርባል ዋዜማ ራዲዮ- በመንግስትና በሕወሓት አማፅያን መካከል ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ጦርነት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ የመጀመሪያ ዙር…

በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ክስ የተመስረተባት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ ጥፋተኛ ተባለች

ዋዜማ ራዲዮ- በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ዙሪያ ዘለግ ያለ ጊዜ የወሰደው የላምሮት ከማልና የአቃቤ ሕግ የችሎት ክርክር አሁን ወሳኝ ደረጃ ላይ ደርሶ በተከሳሿ ላምሮት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ስጥቷል። ተከሳሿ በግድያው…

በአዲስ አበባ ተቋርጠው ከነበሩ የግንባታ ፍቃድ አገልግሎቶች የተወሰኑት እንዲጀምሩ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የታዩ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ ታግደው የነበሩ የግንባታ ፍቃድ አገልግሎቶች እንዲጀመሩ መወሰኑን ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። ኢትዮጵያ በገባችበት ጦርነት…

ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን ያለ አስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ እንዲቋቋም ጥያቄ ቀረበ

ዋዜማራዲዮ– በአገር አቀፍ ደረጃ ይካሄዳል ተብሎ የታሰበውን ‹አካታች› አገራዊ ምክክር በገለልተኝነት ለመምራትና ለማስተባበር ሊመሰረት የታቀደው የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች አወቃቀርና አደረጃጀት ከአስፈጻሚው የመንግስት አካል ነጻ ሆኖ እንዲቆም የፖለቲካ ፓርቲዎችና…

የሀገሪቱ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ የጦርነቱን ውድመት ባገናዘበ መልክ እንዲከለስ ምክረ ሀሳብ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ባለፈው አንድ አመት የገባችበት ጦርነት ያስከተለውን ውድመትና ቀውስ ለማካካስ የሚያስችል በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች ላይ ያተኮረ የመልሶ ማቋቋም መርሀ ግብር ከወዲሁ መዘጋጀት እንዳለበት የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምክረ…

የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራዩ ጦርነት የመብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ላይ ምላሽ ሰጠ

ዋዜማ ራዲዮ- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮምሽን እና የኣኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት ኮምሽን ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ የተፈፀሙ የስብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ለወራት ያዘጋጁትን የምርመራ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርገዋል።…

ብሄራዊ ባንክ የነዳጅ ምርት አከፋፋይ ድርጅቶች የብድር እገዳ እንዲነሳላቸው ወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በማስያዣ ላይ ተመስርቶ የሚሰጥ ብድር ላይ ጥሎት ከነበረው እገዳ የነዳጅ ምርት አከፋፋይ ድርጅቶች የብድር እገዳው እንዲነሳላቸው መወሰኑን ለሁሉም የንግድ ባንክ ፕሬዝዳንቶች በላከው ማስታወሻ መግለፁን ዋዜማ…

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ ያስተላለፈው መልዕክት

ዋዜማ ሬዲዮ: አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ በየሁለት አመቱ በሚያወጣው የአለም ኢኮኖሚ ምልከታ ሪፖርት ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያን የሀገር ውስጥ ምርት እድገት (ጂዲፒ) ትንበያ ሳያካትት ቀርቷል፡፡ ይህ ክስተት…

በትግራይ ክልል የባንክ ሂሳብ ያላቸው ደንበኞች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ከፍተው ከጦርነቱ በኋላ ሂሳባቸው የታገደባቸው ደንበኞች አሁን እገዳው እንደተንሳላቸውና ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ እንዲችሉ መፈቀዱን ዋዜማ ራዲዮ ስምታለች። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበው ጦርነት…

የዚህ ዓመት ዋና ዋና የመንግስት የልማት ዕቅዶች ፈተና ይጠብቃቸዋል። ዕቅዶቹ ምን ምን ናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተጋጋመው ጦርነት እያስከተለ ያለው የኢኮኖሚ ጫና ምልክቶቹ እዚህም እዚያም መታየት ጀምረዋል። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ለጋሾች ድጋፍ ማቋረጥ ጀምረዋል። አሜሪካ ለሀገራችን የሰጠችውን የቀረጥ ነፃ መብት ለመሰረዝ…