Category: Current Affairs

ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል

ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን ሁለት ሳምንታት ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል። ይህ የብርን ተመን የማዳከም እርምጃ የጠቅላይ ሚንስትሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንድ አካል ነው።…

በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ ኢ-መደበኛ ታጣቂዎችና የክልሉ የፀጥታ ሀይል ተጋጭተው አራት ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ትናንት በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ውጥረት መቀስቀሱን የክልሉ የዋዜማ ዘጋቢ ያደርሰን ሪፖርት ያመለክታል። የሞጣ ከተማ የፋኖ መሪ በመንግስት መታሰሩን…

የአማራ ብልፅግና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ መዝብረዋል ያላቸውን አመራሮቹን አገደ

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚነሳ የፓርቲው የፌደራል መንግስት ተሿሚዎች ጉዳይ ግን በይደር እንዲቆይ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት ባደረገው ግምገማ ከ60 ሚሊየን ብር…

የሕዳሴው ግድብ አጠቃላይ ወጪ ከ200 ቢሊየን ብር በላይ ነው ፤ ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ በኋይል ማመንጨት የጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ወጪው ከ200 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚሆን ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። የግድቡ ስራ አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ የህዳሴው ግድብ ኋይል  ማመንጨት መጀመሩ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኦነግ ሸኔን ከህዝብ ለመነጠል ያስችላል ያለውን ዘመቻ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የፈረሰውን መንግስታዊ መወቃር ለመመለስ እና ቡድኑን ከህዝብ ይነጥልልኛል ያለውን አዲስ የዘመቻ እንቅስቃሰሴ መጀመሩን ዋዜማ ከክልሉ…

ዘመናዊው የነዋሪነት ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ አበባ በክፍለ ከተማ ደረጃ ይሰጣል

በ196  ሚሊየን ብር የማተሚያ ማሽኖች ተገዝተው ተከፋፍለዋል ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ዘመናዊውን ዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ የክፍለ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሰሩት ለማስቻል 150 ማተሚያ…

ከሦስት ወራት በፊት የታሰሩት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ኅዳር 19፣ 2014 ዓ.ም ፌደራል ፖሊስ ያሰራቸው ሁለት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ረቡዕ’ለት ለመጀመሪያ ጊዜ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው ዘጠኝ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቅዶባቸዋል። በዕለቱ ችሎት የቀረቡት…

ገዥው ብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባዔ ሊያካሂድ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያውን የፓርቲውን ጠቅላላ ጉባኤ ከመጋቢት 2 እስክ 4 2014 ዓ.ም ለማድረግ ፕሮግራም መያዙን ዋዜማ ሰምታለች። የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ምክርቤት ያካቲት 16 እና 17: 2014 ዓ.ም እያካሄደ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ኮቪድ የበረራ አቅሙን በ30 በመቶ ዝቅ እንዲል አንዳስገደደው አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በበረራ አገልግሎቱ በአፍሪካ በቀዳሚነቱ  የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስጠት የሚችለውን አጠቃላይ የበረራ አገልግሎት አቅሙን ወደ 70 በመቶ እንዳወረደበት ዋዜማ ተረድታለች። የወረርሽኙ ሥርጭት በዓለማቀፍ ደረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ፣…