የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማናቸውንም የቋሚ ንብረት የባለቤትነት ዝውውር አገደ
ዋዜማ- የአዲስ አበባ አስተዳድር በከተማዋ የሚደረጉ ማናቸውንም የቋሚ ንብረት ባለቤትነት ዝውውር ከሕዳር 29 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ማገዱን ማስታወቁን ዋዜማ ተመልክታለች። በመስተዳድሩ የከንቲባ ፅህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሐላፊ ቢንያም…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ አስተዳድር በከተማዋ የሚደረጉ ማናቸውንም የቋሚ ንብረት ባለቤትነት ዝውውር ከሕዳር 29 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ማገዱን ማስታወቁን ዋዜማ ተመልክታለች። በመስተዳድሩ የከንቲባ ፅህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሐላፊ ቢንያም…
ዋዜማ- እያንዳንዳቸው አንድ መቶ ሚሊየን ብር የወጣባቸው ስድስት የካንሰር የጨረር ህክምና መሳሪያዎች መካከል አራቱ ያለፉትን አምስት ዓመታት ያለ አገልግሎት መጋዘን ተቆልፎባቸው ይገኛሉ። የካንሰር ሕሙማን የጨረር ሕክምና ለማግኘት ከአንድ ዓመት በላይ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ለኤሌክትሪክ መኪና አስመጪ እና አምራቾች ከፍተኛ ማበረታቻዎችን እያደረገ ቢሆንም በሀገሪቱ ያሉ አብዛኞቹ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ግን ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከሶስተኛ ወገን ውጭ ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን “አንሰጥም” እያሉ…
ዋዜማ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ለሶስተኛ ጊዜ እየተከለሰ ነው። በ2011 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1100 እና በ2013 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1232 በአንድ…
ከተሞቹም በአንድ ከንቲባ ይመራሉ ዋዜማ – በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ የፊንፊኔ ዙርያ ልዩ ዞን ስር የነበሩ ሰበታ ፣ ቡራዩ ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ ፣ ሱሉልታ እና ገላን ከተሞችን በአንድ ያቀፈ “ሸገር…
ዋዜማ- መንግስትና ሕወሓት በደቡብ አፍሪቃ በተፈራረሙት የሰላም ስምምነት መሰረት ዛሬ ደግሞ ስምምነቱን መተግበር የሚያስችላቸውን ወታደራዊ አፈፃፀም፣ የመሰረታዊ አገልግሎትና ስብዓዊ ዕርዳታ እንቅስቃሴን የተመለከተ ሰነድ ፈርመዋል። በኬንያ ናይሮቢ የተፈረመው ስምምነት የሕወሓት ታጣቂዎች…
ዋዜማ – የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ቀድሞ ኤጀንሲ የነበረው ተቋም ዋና ዳይሬክተርና ሶስት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከኀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። የመስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር ቢራቱ ይገዙ አስቀድሞ ከሀላፊነታቸው…
ዋዜማ- ለሁለት ሳምንታት የሚደረገው ዓለማቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (COP27) መክፈቻ ላይ ለመታደም ወደ ግብፅ ያመሩት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዳሴው ግድብ፣ ከሕወሓት ጋር ስለተፈራረሙት የሰላም ስምምነት ብሎም የብድርና ዕርዳታ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕወሃት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓም ደቡብ አፍሪካ ላይ የደረሱበትን የሰላም ስምምነት አስመልክተው ዝርዝር የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። በጋራ መግለጫው ከተካተቱ ዋና ዋና የስምምነቱ ክፍሎች መካከል የሚከተሉት…
ዋዜማ – መንግስት እና ህወሓት በዛሬው ዕለት በደቡብ አፍሪካ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል። ዋዜማ ከመንግሥት ምንጮች እንዳሰባሰበችው ከሆነ ስምምነቱ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናሉ የተባሉ ጉዳዮችን አካቷል። በደቡብ አፍሪቃ በተፈረመው የሰላም ስምምነት…