Category: Current Affairs

የግብፅ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት አባልነት መቀላቀልና የህዳሴው ግድብ ንትርክ

  ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መስራች ብትሆንም ከድርጅቱ ምስረታ አንስቶ የፀጥታው ምክር ቤት ጊዚያዊ አባል የሆነችው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ከ1967 እስከ 1968 እና ከ1989 እስከ 1990 ዓ.ም ድረስ ብቻ፡፡…

BREAKING-የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የባህር ሀይል የጦር መርከቦች በኤርትራ የአሰብ ወደብ ላይ ሰፈሩ

(ዋዜማ ራዲዮ) የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሶስት የባህር ሀይል የጦር መርከቦች በኤርትራ የአሰብ ወደብ ላይ መስፈራቸው ተሰማ። ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮች እንዳገኘችውና የሳተላይት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የጦር መርከቦቹ ያለፉትን ቀናት በአሰብ ወደብ ዳርቻ…

በህብረ ብሄሯ ኢትዮዽያ ኦሮምኛን ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋ ማድረግ… እንዴት?

የሀገራችን ፌደራላዊ ስርዓት በቋንቋ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ላለፉት ሃያ አራት ዓመታት የቋንቋ ፖሊሲ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ የቋንቋ ፖሊሲ በተመራማሪዎች መካከል ክርክር ሲደረግበት መቆየቱ እሙን ነው፡፡ ጥያቄወ አድናቂዎች ያሉትን…

ኤርትራ፣ ኢትዮዽያና ጅቡቲ በየመን ቀውስ ዙሪያ ተፋጠዋል

የኤርትራ የሳዑዲን ፀረ-ሁቲ ወታደራዊ ጥምረት ለመደገፍ ዳር ዳር ማለት ኢትዮዽያንና ጅቡቲን አስደንግጧል። የየመን ቀውስ በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ዙሪያ እንደተፈራውና እንደተጠበቀው መፋጠጥ አስከትሏል። ኤርትራ በሳዑዲ ከሚመራው ጥምር ሀይል ጎን ለመሰለፍ መንታ…

የውጪ ብድር ዕዳ አብዝቶ የሚዳፈረው መንግስት ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እገነባለሁ እያለ ነው– በብድር!

የኢትዮጵያ መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማዕከል የሆነውን ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያን የሚተካ ሌላ ግዙፍ አየር ማረፊያ ለመገንባት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ ፕሮጄክት…

የጅቡቲና ኤርትራ አዲስ ውዝግብ

የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ስሞኑን ለመንግስታቱ ድርጅት ባቀረቡት አቤቱታ ከኤርትራ ጋር የገቡበት የድንበር ውዝግብ ሊፈታ ባለመቻሉ አለማቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገብ ተማፅነዋል። የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በስልጣን እስካሉ ድረስ አካባቢው…

የኢትዮጵያ መንግስት የልኡካን ቡድን የተባበሩት መንግስታት የሰብኣዊ መብት ጉባኤን ረግጦ ወጣ

30 ኛውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክርቤት መደበኛ መርሃ ግብር በማስመልከት ተዘጋጅቶ በነበረው ኢትዮጵያን የሚመለከት የጎንዮሽ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጉባዔውን ረግጠው ወጡ። ራሳቸውን በስም ያላስተዋወቁት እነዚሁ…

የኢህኣዴግ ጸረሙስና ዛቻ

የፌዴራሉ የሥነምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን የመዘገበውን የመንግስት ባልስልጣናትና ኃላፊዎች የሀብት መጠን በድረገጽ ይፋ ሊያደርግ እንደኾነ አሳውቋል። ይህም ዜና ከዚህ በፊት ኮሚሽነሩ አቶ አሊ ሱሌይማን በተደጋጋሚ ተጠይቀው ይሰጡት ከነበረው ምላሽ የተለየ ነው…

ድምጽ አልባው ፓርላማ

የሁሉም ህገመንግስታዊ ተቋማት ቁንጮ የሆነው የኢትዮጵያ የህግ አውጭው ምክር ቤት የተቋማዊ ድክመት ተምሳሌት እንደሆነ ለአምስተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ደርሷል፡፡ ህግ አውጭው ምክር ቤት ሆን ተብሎ በአሳፋሪ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ያደረጉት…

ኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኋላ!

በኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኋላ ሊኖር ስለሚችለው የፖለቲካ ሁኔታ መናገር ለአብዛኞቹ ኤርትራውያንም ሆነ ለውጪ ታዛቢ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ 70ኛ የልደት በዓላቸውን ለማክበር እየተሰናዱ ነው። የጤንነታቸው ሁኔታ በሀኪም እጅ ያለ…