ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው
ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…
ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…
(ዋዜማ ራዲዮ)- በደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የሚኖሩት ኮንሶዎች ቀደም ሲል በልዩ ወረዳ አስተዳደደር ስር የነበሩ ቢሆንም ከሦስት ዓመት ወዲህ ግን የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን በተሰኘ አዲስ ዞን በወረዳ ደረጃ…
የፌደራሉን መንግስት የሚመራው ኢህአዴግ በጋምቤላና ሌሎች አንዳንድ ክልሎች ውስጥ ያለው የሚቃረን ፍላጎትና በጎረቤት ሀገራት ያለው የፀጥታ ሁኔታ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት እየሆነ ነው። በቅርቡ በጋምቤላ የተከሰተው ግጭትም ፈርጀ ብዙ…
በኢትዮዽያ መንግስት የተጀመረውና ብዙ የተባለለት ግዙፍ የስኳር ፕሮጀክት ከፍተኛ አስተዳደራዊ ምስቅልቅልና በሚሊየን ዶላር የሚቆጠር ብክነት እየገጠመው ነው። የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች በስፋት የሚሳተፉበት ይህ ፕሮጀክት ሙስናና ከፍ ያለ የብቃት ማነስ የታየበት…
(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር…
(ዋዜማ ራዲዮ) ሕዝብን ከመሬቱ ለሚያፈናቅሉ የልማት ፕሮጀክቶች ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ያደርግ የነበረው የዓለም ባንክ ሲቀርብበት የነበረውን ስሞታና ነቀፌታ ይመልሳል የተባለ አዲስ ተግባራዊ ርምጃ መውሰድ መጀመሩ ከሰሞኑ ይፋ ሆኗል፡፡ ሕዝቡን ከቀዬውና…
ቡሩንዲ ከሶማሊያ አትዋሰነም። ግን ደግሞ ሶማሊያን የፖለቲካ መደራደሪያ አድርጋታለች። የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ፒየር ኑክሩንዚዛ ለሶስተኛ ዙር በስልጣን ለመቆየት መወሰናቸው ተከትሎ በሀገሪቱ የእልቂት አደጋ የጋበዘ ቀውስ አንዣቧል። አለማቀፉ ማህበረሰብ በተለይም የአፍሪቃ ህብረትና…
(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮዽያ መንግስት ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚያስችል ረቂቅ አዘጋጅቶ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር መዘጋጀቱን አስታውቋል። ይህ የመንግስት ጥረት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ላይ ያነጣጠረ እንድሚሆን የከዚህ ቀደም የመንግስት ሙከራዎች ያመላክታሉ። መንግስት በተመሳሳይ…
(ዋዜማ ራዲዮ)- መንግስታት ከሚወድቅባቸው ሀላፊነት አንዱ በተፈጥሮም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋዎች ወቅት የህዝባቸውን ደህንነት ማስጠበቅ ይገኝበታል። በተደጋጋሚ የድርቅና ረሀብ አደጋ የሚፈታተናት ኢትዮጵያ፣ አደጋ የመቋቋምና ቀድሞ የመከላከል አቅሟ ብዙ ጥያቄዎች ይነሱበታል።…
(ዋዜማ ራዲዮ)- በርካታ የምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች የሳዑዲ ዐረቢያ ወዳጅ እየሆኑ ነው። የየመንን ቀውስ ተከትሎ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ኤርትራና ጅቡቲ ከሳዑዲ ጎን ተሰልፈዋል። ይህም የሱኒ እስልምና ዕምብርት የሆነችው ሳዑዲ በምስራቅ አፍሪቃ ከመቼውም ጊዜ…