Category: Current Affairs

የሶማሌ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ…

መንግስት ለሼህ አላሙዲን ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ

“መሐመድ! አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ” ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሳምንት ወደ ሜድሮክ ሊቀመንበር ሼክ ሞሐመድ አላሙዲ የስልክ ጥሪ እንዳደረጉ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጅምር የሜድሮክ…

አዲሱ ካቢኔ የሚዋቀርበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- በነገው ዕለት (ሀሙስ) ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ ይፋ የሚደረግበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ታወቀ፡፡ ይህ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ምክር ቤቶች…

ቴድሮስ አድኃኖም እና ጌታቸው ረዳ በኃይለማርያም አዲሱ ካቢኔ ላይካተቱ ይችላሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ውስጥ የተነሳበትን ተቃውሞ በሀይል ለማኮላሸት የወሰነው ኢህአዴግ እየወሰደ ካለው መጠነ ሰፊ የአፈና እርምጃ በተጨማሪ የካቢኔ አባላት ሹም ሽር ለማድረግ ተሰናድቷል። የድርጅት አባል ያልሆኑ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ጭምር ወደ…

ኢትዮጵያ ሆቴልና ዙርያው በአንድ ወር ጊዜ እንዲፈርስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ-ከብሔራዊ ቴአትር ፊትለፊት የሚገኘውና ቀድሞ የበጎ አድራጎት ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ታሪካዊው ሕንጻን ለማፍረስ እንዲያስችል ተከራዮች በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር ቦታውን አስረክበው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡ በርካታ ሱቆችና አገልግሎት…

የፊንፊኔ ደላላ- ካዛንቺስና አሜሪካን ግቢ ለሽያጭ ቀረቡ

ከሰሞኑ በአገሪቱ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሊዝ ገበያ ጥንቡን ጥሏል እየተባለ መወራቱ ያናደዳቸው ኦቦ ድሪባ ሕዝቤን ያዝ እንግዲህ ያሉት ይመስላል፡፡ ይኸው ሜዳውይኸው ፈረሱ! (ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት…

ቱርኮቹ ቆዝመዋል! አዲስ አበባ ላይ ታድመዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ለ7ኛ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የግንባታ ዘርፍ ኢንዱስትሪ አውደ ርዕይ በግማሽ ሐዘንናና በሩብ የቢዝነስ ተስፋ ለአራት ቀናት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የጎብኚዎች ቁጥር እንደቀድሞዎቹ ጊዜያት አመርቂ የሚባል አልሆነም፡፡ ሚሊንየም…