አስመራና ዋሽንግተን ምን እየተባባሉ ነው ?
ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን ለሚከታተል ሁሉ አንድ የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ከሰሞኑ ወደ አስመራ በምስጢር መጓዛቸው አስገራሚ ይመስላል። አስመራና ዋሽንግተን ምን እያደረጉ ነው? በክፍለ ቀጠናው እየሆነ ያለው ኤርትራ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን ለሚከታተል ሁሉ አንድ የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ከሰሞኑ ወደ አስመራ በምስጢር መጓዛቸው አስገራሚ ይመስላል። አስመራና ዋሽንግተን ምን እያደረጉ ነው? በክፍለ ቀጠናው እየሆነ ያለው ኤርትራ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሃያ አራት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለለት ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና እና ደቡብ ሱዳንን በመሰረተ ልማት የሚያስተሳስረው “ላፕሴት” የተሰኘው ክፍለ–አህጉራዊ የልማት ፕሮጄክት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ በዓይነቱና በግዙፍነቱ በቀጠናው ተወዳዳሪ የሌለው…
የሶማሊያ ታጣቂዎችን በመርዳት ተከሳ በመንግስታቱ ድርጅት ማዕቀብ ስር የምትገኘው ኤርትራ በቅርቡ ደግሞ በሀገሪቱ ለሀያ አምስት አመታት ተፈፅሟል ለተባለው የመብት ጥሰትና ግፍ መሪዎቿ በዓለም ዓቀፍ መድረክ ለፍርድ እንዲቀርቡ ገለልተኛ አጣሪ ኮምሽኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ግንቦት ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስራ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ምዝገባ ፍቃድ ሰርዟል፡፡ የተሻሻለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ 573/2000 መሰረት ያደረገው የቦርዱ እርምጃ በዓይነቱ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…
109 የከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞችም ዛሬ በፓርላማ ፊት ሹመታቸው ጸድቆላቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ወር በፊት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው በለቀቁት አቶ ተገኔ ጌታነህ ምትክ አቶ…
ዋዜማ ራዲዮ- መቶ በመቶ በገዢው ፓርቲ እና በአጋሮቹ የተሞላው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ ከቀረቦለት አጀንዳዎች ውስጥ በአንድ ተቃውሞ እና በአንድ ድምፀ ተአቅቦ አስተናግዷል። አጀንዳው በሀገሪቱ በየ10 ዓመት ልዩነት የሚካሄደውን…
ከግጭቱ ሁለት ቀናት በፊት የኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አልጀሪያ ነበሩ? ለምን ዓላማ? ኢትዮጵያ በአልሸባብ ጥቃት ወቅት “ምንጩ ያልታወቀ የጦር መሳሪያ ማርኬያለሁ” ብላለች፣ ይህ መረጃ ከሳምንት በኋላ ለተከሰተው ግጭት ግብዓት እንዲሆን የታለመ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ “ትምባሆ ሞኖፖል” በመንግስት ድርጅቶች አክስዮን ሽያጭ ታሪክ አዲስ የዋጋ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡ እስካሁን ለባለሃብቶች ከተዛወሩ የመንግስት ድርጅቶች ውስጥ በዋጋ ውድነት በቀዳሚነት ሲጠቀስ የቆየው ለዲያጂኦ በ225 ሚሊየን ዶላር የተሸጠው…
በድንበሩ ግጭት ዙሪያ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከባንኪሙን ጋር ዛሬ ይነጋገራሉ ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ የተፈፀመብኝን ወረራ የፀጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲመለከት ስትል ትናንት ማመልከቻ አስገባች። ኤርትራ ማመልከቻዋን ከማስገባቷ ቀደም ብሎ የመንግስታቱ…