Category: Current Affairs

ጥራቱን ያልጠበቀ ኮንደም በኢትዮጵያ በስርጭት ላይ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሚከፋፈለው ኮንዶም የጥራት ደረጃ አጠያያቂነት ሲያወዛግብ ቆይቷል። ከጥቂት ዓመታት በፊት የደራሲ ዳግማዊ ቡሽ “ኮንዶም ኤድስን ይከላከላል?” የተሰኘ መጽሐፍ ያስነሳው ክርክርና ሙግት ይታወሳል፡፡ ከሠሞኑ ደግሞ ሲደባበስና ሲሸፋፈን የቆየው ችግር…

በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ጋብ ብሏል ፣ፆረና በኢትዮጵያ እጅ መግባቷ እየተነገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬ ከሰዓት ከዘጠኝ ሰዓት በኋላ ጋብ ማለቱን የአካባቢው ምንጮች ለዋዜማ ገለፁ። ከተለያዩ ምንጮች የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ ወታደሮች በኤርትራውያን ተይዝው የነበሩ ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥረዋል።…

የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ዛሬም ቀጥሏል፣ ሁለቱም ሀገሮች ተጨማሪ ጦር እያንቀሳቀሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ምሽት የተቀሰቀሰው የድንበር ግጭት ዛሬ ሰኞ ድረስ ቀጥሎ ማርፈዱን ከአካባቢው የተገኙ የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ መንግስት የኮምንኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር ጌታቸው ረዳ በሁለቱ ሀገራት መካከል ውጊያ መደረጉንና ውጊያው…

ኬንያ የሶማሊያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየተጣደፈች ነው

የኬንያ መንግስት ግማሽ ሚሊዮን ያህል የጎረቤት ሀገር ስደተኞችን ያስጠለለባቸው ግዙፎቹን ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ባንድ ዓመት ውስጥ ለመዝጋት የወሰነው ባለፈው ወር ነው፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ አዲስ ሱማሊያዊያን ስደተኞችን እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል፡፡…

ኤርትራ በኢትዮጵያ መንግስት ጥቃት ተከፍቶብኛል ስትል ከሰሰች

ይህ ዘገባ በኤርትራ ወገን ስላለው ሁኔታ የሚያብራራ ነው።ከኢትዮጵያ ወገን ያሰባሰብነው መረጃ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱት። ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በፆረና ግንባር ወረራ ፈፅሞብኛል…

በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ከትናንትና ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ እንደሆነ እና ግጭቱም ወደለየለት ጦርነት የመቀየር አዝማሚያ እንዳለው ምንጮች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ የተኩስ ልውውጡ የተቀሰቀሰው በጾረና እና ዛላምበሳ ግንባሮች…

የኢህአዴግ “ጥላ” የምርምርና ጥናት ተቋማት

በተለምዶ “ቲንክ-ታንክ” ተብለው የሚታወቁትትን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት በሀገራችን መስርቶ በመምራት የህወሃቱ ሰው አቶንዋይ ገብረአብ ቀዳሚ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ-ጥር የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት ባይኖሯትም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…

“ፈተናዎቹን በእጃችን ያስገባነው ከሶስት ሳምንት በፊት ነበር” የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች

የፈተና ወረቀቱ የተሰረቀበትን ቦታና ተሳታፊ ግለሰቦችን ለመለየት ሁለት አስቸኳይ ስብሰባዎች ተደረገዋል (ዋዜማ)-ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ በመላው ኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ የሚደግፉ አስተባባሪዎች እና አራማጆች ጉዳዩን ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እርምጃ በዛሬው…

አውሮፓና የአፍሪቃ አምባገነን መሪዎች በሰደተኞች ጉዳይ ላይ የምስጢር ስምምነት ማድረጋቸው ተጋለጠ

ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ያለገደብ የሚፈሰው የስደተኛ ጎርፍ ያሳሰባቸው የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ችግሩን ለመፍታት ተገቢ ያልኾኑ ርምጃዎችንም ጭምር እየወሰዱ እንደኾነ እየተገለጸ ነው። ዓለም ካወገዛቸው አምባገነን መሪዎችና ጨቋኝ መንግስታት ጋር ምስጢራዊ ስምምነቶች…