የሸንቁጥ ልጆች!
ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ…
ዋዜማ ራዲዮ -The Life and Times of Menelik II በሚል ርዕስ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1961 ተጀምሮ በ1975 የተጠናቀቀውና በአሜሪካዊው ሀሮልድ ጂ ማርከስ ተጽፎ የነበረው መጽሐፍ በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ወደ…
ዋዜማ ራዲዮ- የደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዲስ የልቦለድ ሥራ ዛሬ ረፋድ ላይ (ረቡዕ) ለአንባቢ ደርሷል፡፡ “በፍቅር ሥም” የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ ሥራው መታሰቢያ የተደረገው “በሕይወትና በጥበብ ጉዞ ሞት መነጠልን እስኪያሳርፍ…
ዋዜማ ራዲዮ- እውቁ የፖለቲካ ተንታኝና ምሁር ክርስቶፈር ክላሀም በኢትዮጵያና በምስራቅ አፍሪቃ ጉዳይ ላይ ያተኮረ አዲስ መፅሀፍ ፃፉ። የአፍሪቃ ቀንድ፤ ሀገር ግንባታና ውድቀት The Horn of Africa: State Formation and Decay…
ባሕርዳርና ጎንደር እስከ 650 ብር ይሸጣል ዋዜማ ራዲዮ- የአቶ ኤርሚያስ ለገሠ ሁለተኛ ሥራ የኾነው የመለስ ልቃቂት የተሰኘው መጽሐፍ በአገር ቤት ገበያው ደርቶለታል፡፡ ለአንድ ቅጂ ከ450 እስከ 580 ብር ይጠየቅበታል፡፡ ይህ…
ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች…
ዋዜማ ራዲዮ-ቼምበር ማተሚያ ቤት የታተመና የጊዮርጊስ ቢራ ስፖንሰር ያደረገው የመለስ ግለታሪክን የሚያወሳ መጽሐፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ አንድ መቶ ብር ሲሆን የገጹ ብዛት ግን 189 ብቻ ነው፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ-በክረምት ወትሮም አንባቢ ይበረክታል፡፡ አንባቢ መበርከቱን የሚያውቁ ሁሉ ሥራዎቻቸውን ለአንባቢ የሚያቀርቡት ከግንቦት አጋማሽ እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት ነው፡፡ ከወዲያኛው ሳምንት ወዲህ ብቻ በርከት ያሉ ጠቃሚ መጻሕፍት ለገበያ ቀርበዋል፡፡ አንዳንዶቹን…