Home Art and Culture Book Review (page 3)

Book Review

የመፅሀፍ ቅኝት: ‹ቀሪን ገረመው›

Aug 3, 2016 2

ቁጭት አቶ ብርሃኑ በጃንሆይ ጊዜ መጽሐፍ አከፋፋይ የነበሩ  አንባቢ- ነጋዴ ናቸው፡፡ ዛሬ ሸምግለዋል፡፡ አብረዎት በዕድሜ ከገፉ መጻሕፍት አንዱን ይጥቀሱ ቢባሉ ‹‹ቀሪን ገረመው›› ለማለት ሁለት ጊዜ ማሰብ አያስፈልጋቸውም ፡፡ የዛሬ 48 ዓመት ‹‹ቀሪን ገረመው- የአርበኞች

Read More

የክፍሉ ታደሰ “ኢትዮጵያ ሆይ…” አዲስ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Jun 24, 2016 1

በኢህአፓ ዙሪያ በሚያጠነጥኑት እና “ያ ትውልድ” በሚል ስያሜ በታተሙት ሶስት መጽሐፍቱ የሚታወቀው ክፍሉ ታደሰ አዲስ መጽሐፍ ትላንት (ሀሞስ)  ለንባብ አበቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሆይ…” የሚል ርዕስ የተሰጠው የክፍሉ አዲስ መጽሐፍ ፖለቲካን ከታሪክ ጋር ቀይጦ “የትውልድ እና

Read More

የአዳም ረታ “የስንብት ቀለማት” ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል

Jun 17, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ- ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረው የአዳም ረታ ዳጎስ ያለ ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል። “የስንብት ቀለማት” የተሰኘው የአዳም አዲሱ መጽሐፍ ቀድሞ እንደተነገረለት ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ገጾች አሉት። መጽሐፉ በስምንት ምዕራፎች እና በ46

Read More

የዋዜማ ጠብታ: የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

May 27, 2016 0

የታሪክ ተመራማሪ ናቸው፡፡አሁን ለገበያ የቀረበው መጽሐፋቸው እ.ኤ.አ በ2009 በዬል ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ የነበረ ቢሆንም ለአገር ዉስጥ ገበያ ቀርቦ አያውቅም፡፡ አሁን ግን በተለይ ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ገበያ እንዲውል ታስቦ በድጋሚ ታትሟል፡፡ የመጽሐፉ ትኩረት በቅርቡ የአገሪቱ

Read More

የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ

May 13, 2016 1

በ19 መቶ ስድሳ ዓ.ም በአርበኛ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴ ተጽፎ ለንባብ በቅቶ የነበረው የአርበኞችን ታሪክ ያቀፈው ‹‹ቀሪን ገረመው›› የተሰኘው መጽሐፍ ከ48 ዓመታት በኋላ ለንባብ በቅቷል፡፡ 450 ገጾች ያሉትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ ዙርያ በዋቢነት ከሚጠቀሱ መጻሕፍት

Read More

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Mar 22, 2016 0

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት እንደ መጀመሪያው ሁሉ “የኢትዮጵያ

Read More

ሀብታሙ አለባቸው: ከኤርትራ በረሀ እስከ ሞስኮ፣ ከመቀሌ አስከ አራት ኪሎ

Mar 12, 2016 0

(ዋዜማ ራዲዮ)- መልከኛ የሚባል ዓይነት ነው። ሲመለከቱትም ሆነ ሲያወሩት ቅልል ያለ። ዕድሜው ሃምሳዎቹ ውስጥ።  ጥቁር እና ገብስማ የተቀላቀለቀበትፀጉሩ ሰውየው የተሻገራቸውን መንግስታት ብዛት ለተመልካች አስቀድመው የሚያውጁ ዓይነት። ስለ መንግስታቱ እና በአገዛዝ ዘመናቸውስለነበረው ኩነት ያለው አተያይም

Read More

በዕዉቀቱ ስዩም! ከአሜን ወዲህ

Jan 29, 2016 3

(ዋዜማ ራዲዮ)-ለዘብተኛ ፖለቲከኛ የሚሉት አሉ፣ ስለታዋቂነቱ ለመናገር ዝግጁ አይመስልም ግን ደግሞ ሰዎች ከሱ ምን እንደሚጠብቁ ጠንቅቆ ያውቃል። የአድናቂዎቹን ቀልብ የሚገዛ ስራ ይዞ ለመምጣት አመታት ፈጅቶበታል። እነሆ ሰለ አዲሱ የበዕውቀቱ ስዩም “ከአሜን ባሻገር” መፅሀፍ ውልደት

Read More

የመፅሀፍ አሰሳ (Book Review)—–ሰልፍ ሜዳ

Jul 29, 2015 0

የለውጥ ዘመን ላይ መኖር ለጸሐፍያን የማይገኝ እድል ኾኖ ይቆጠራል። ምክንያቱም እንዲህ ያለ ወቅት እጅግ ብዙ የሥነጽሑፍ ግብአት የተከማቸበት አጋጣሚም ስለሚኾን ነው። የግርማ ተስፋው “ሰልፍ ሜዳ” ም ይህን ከመሰለው ዘመን የተወሰደ ያለፈ ታሪካችን ክፋይ ነው።

Read More

ሞንዶን ዊዳሌ እና የኢትዮጵያ ፍቅር

Jun 11, 2015 0

በታሪካዊው የዓድዋ ጦርነት አቅራቢያ ኢትዮጵያ የዓለምን ትኩረት የሳበችበት ወቅት ነበር። በጦርነቱም ወቅት     የ Le Temps ጋዜጣ ዘጋቢ በአዲስ አበባ መገኘቱ የድሉን ዜና አውሮፓውያንም በትኩሱ እንዲሰሙት አድርጉዋቸው ነበር። ይህን የአድዋን ጦርነት ዜና የዘገበውም

Read More
Tweets by @Wazemaradio