Author: wazemaradio

በአንድ ወር ውስጥ ከግማሽ ሚሊዮን ሰው በላይ የኮቪድ 19 ክትባት ወስዷል

ዋዜማ ራዲዮ – በኢትዮጵያ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓም መሰጠት የተጀመረው የኮቪድ19 ክትባት እስካሁን ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች መዳረሱን የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር ሙሉቀን ዮሀንስ ዛሬ ለዋዜማ ሬድዮ…

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ቡድን አዲስ ስራ ይዞ እየመጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን እና በዩቲዩብ ለተወሰኑ ወራት ቀርቦ በውዝግብ የተቋረጠው “ምን ልታዘዝ” ድራማ ተዋናዮች ደራሲና አዘጋጅ በአዲስ ድራማ ወደ ተመልካች ለመድረስ እየተሰናዱ መሆኑን ዋዜማ ከቡድኑ አባላት ስምታለች።“አስኳላ” የተሰኘ አዲስ…

ኢትዮጵያ ውስጥ 33 ኦክስጅን አምራቾች ቢኖሩም እጥረቱን መቅረፍ አልተቻለም

[ዋዜማ ራዲዮ] የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ተከትሎ ቀድሞ ከነበረው የሜዲካል ኦክስጅን ፍላጎት አሁን እየጨመረ መምጣቱን እና እጥረት መከሰቱ የህይወት ማዳን ስራውን ፈታኝ አድርጎታል። ወረርሽኙ ከመከሰቱ በፊት አጠቃላይ ሀገሪቱ 850 ኪውቢክ ሜትር…

በአዲስ አበባ ዐቃቢያን ሕጎች ዓርብ ለተቃውሞ ይወጣሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ዐቃቢያን ሕጎች አርብ ሚያዝያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ከተማው አስተዳደር በማምራት ያቀረቧቸው የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ አንዲያገኝ አቤቱታ ያቀርባሉ። ባለሙያዎቹ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች…

የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለካሳ የተሰጣቸውን የጋራ መኖርያ ቤት እየሸጡት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የልማትና ግንባታ ስራዎች ምክንያት ከእርሻ ቦታቸው ያለበቂ ካሳ አልያም ያለምንም ማካካሻ መሬታቸውን ያጡ አርሶ አደሮችችና ቤተሰቦቻቸው አንዳንዶቹ በቅርቡ የተሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤት ከፍ ባለ ዋጋ እየሸጡት መሆኑን…

22 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የኮቪድ ክትባት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ-  የኮቪድ 19 ክትባት የፀጥታ ችግር ካለባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀር በሁሉም ክልሎች እና ወረዳዎች መዳረሱን የጤና ሚኒስትር ገለፀ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ሙሉቀን ዮሀንስ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ በኮቫክስ ኢኒሼቲቭ አማካኝነት…

ከኦሮምያ የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች መጠጊያ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ…

የቀድሞው ሜቴክ ሀላፊ ግዢ የፈፀምነው በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ትዕዛዝ ነው ሲሉ በፍርድቤት ተከራከሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትራክተር ግዢን በተመለከተ ለቀረበባቸው ክስ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓም ለመጀመርያ ጊዜ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡…

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ልጆች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊሰራላቸው ነው

ሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ…