Author: wazemaradio

ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያካሂዱ የተቀመጠው ቀነገደብ 3 ቀናት ቀርተውታል፣ እስካሁን 4 ፓርቲዎች ብቻ ጉባዔ አካሂደዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያከናውኑ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ዛሬን ጨምሮ ሶስት ቀን ቀርቶታል። ይሁንና ዋዜማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደሰማችው እስካሁን ጠቅላላ ጉባኤአቸውን ያካሄዱት…

ምንጩ ያልታወቀ ሀብት በደበቁ 23 የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ምንጩ ያልታወቀ ሀብት በደበቁ 23 የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ በፍትሕ ሚንስቴር የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዘርፍ የወንጀል መርመራ መጀመሩን ዋዜማ ከሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ምንጮቿ ሰምታለች፡፡ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በባለሥልጣናቱ ላይ…

ብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚና የማዕከላዊ  ኮሚቴ አባልነት ውክልናን በህዝብና በአባላት ብዛት ይወስናል

ዋዜማ ራዲዮ- ብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚና የማዕከላዊ  ኮሚቴ አባልነት ውክልናን በህዝብ ብዛትና በአባላት ብዛት የሚያደርገውን መተዳደሪያ ደንቡን አጽድቋል ።  ፓርቲው እያካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤው የመተዳደሪያ ደንቡንና ፕሮግራሙን እንዳጸደቀ የፓርቲው…

የትግራይን ህዝብ ካለበት አስከፊ ሁኔታ ለማውጣት ብልፅግና ፓርቲ ማናቸውንም የሰላም አማራጭ እከተላለሁ አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜን ኢትዮጵያው  ጦርነት  የትግራይ ህዝብ በህወሓት ቡድን አቋም  ምክንያት ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት    ብልጽግና ፓርቲ   በማንኛውም የሰላም አማራጭ ሁኔታውን ለመቋጨት እንደሚሰራ  አስታወቀ። የፓርቲው የህዝብና…

በኦነግ ሸኔ የታገቱ ባልደረቦቻቸውን ተደራድረው ለማስለቀቅ የሞከሩ ሰራተኞች በኦሮሚያ ፖሊስ ታሰሩ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ጫንጮ ከተማ ከሚሰሩበት የኢትዩ ሲሚኒቶ ፋብሪካ 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በድንጋይ ማውጫ ካምፕ በስራ ላይ የነበሩና በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱት 27 የፋብሪካው ሰራተኞች 18ቱ…

የሰሜኑ ጦርነት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ይፋ ተደረገ፣ ከፍተኛ ጥሰት በመፈፀሙ ተጠያቂዎች በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ብሏል

በሰሜኑ ጦርነት ሕወሓትና ኦነግ ሸኔ በአንድ በኩል የመንግስት ኋይሎች በሌላ ወገን ሲያደርጉት ከነበረው ፍልሚያ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን፣ የደረሰው ጉዳትም እጅግ ዘግናኝ መሆኑን የሚያትት የምርመራ ሪፖርት በኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት…

የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ማስፋፊያ ተነሽዎች ካሳ ሳይከፈላቸው ቤታቸውን አፍርሱ ተባሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ተነሽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ካሳ ወይም ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ቤታቸውን በሦስት ቀን ውስጥ እንዲያፈርሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂ እንደተሰጣቸው ዋዜማ ከተነሽዎች ሰምታለች፡፡  አዲስ አበባ ፍላሚንጎ…

የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ዋዜማ ራዲዮ የተመለከተችው የክስ ማቅረቢያ ሰነድ እንደሚያትተው ሼህ መሀመድ አላሙዲን በአቶ…

በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ግድያ የተከሰሱ ቅጣት ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ግድያ ተከሰው ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች ከ15 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስከ ፅኑ እስራት ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡  የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…