Month: January 2026

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩርሙክ የወርቅ ፕሮጀክት ሊሸጥ ነው

ዋዜማ- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሱዳን ድንበር አቅራቢያ የሚገኘው የኩርሙክ ወርቅ ፕሮጀክት በማሊና አይቮሪ ኮስት ካሉ ሌሎች የወርቅ ማዕድን ይዞታዎች ጋር ተዳምሮ ለቻይናው ዝጅን ኩባንያ በ4 ቢሊየን ዶላር ሊሸጥ መሆኑን ዋዜማ…

የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ገቢ ከየትኛቹ አገልግሎቶች ይሰበሰባል?

ዋዜማ- የተለያዩ አገልግሎቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድን ከ17 የገቢ ምንጮች በቋሚነት ሀብት ለመሰብሰብ ታቅዷል። ለአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ገቢ ከሚሰበሰብባቸው የተለያዩ ምንጮች መካከል የባንክና ቴሌኮም አገልግሎቶች ተካተውበታል። በኢትዮጵያ…

የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል።  ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት…

ዝርዝሩ ይፋ ያልተደረገው የኢትዮጵያና የአሜሪካ የጤና ትብብር ስምምነት

የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጥቂት የአፍሪቃ ሀገራት ጋር የተፈራረመው የቢሊየኖች ዶላር የጤና ትብብር ስምምነት የሀገራትን የመረጃ ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ነው በሚል ትችት ይቀርብበታል። የስምምነቱ አላማ የአለም ጤና ድርጅትን…

ምን ያህሉ የህክምና ባለሙያዎች ጥያቄዎች ምላሽ አገኙ?

ዋዜማ- ከ10 ወራት በፊት የሀገሪቱ የህክምና ባለሙያዎች የመብትና የስራ ላይ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች አንስተው መንግስት ምላሽ እንዲሰጣቸው ሲሟገቱ ነበር። አስከትለውም ግንቦት ወር ላይ ሀገር አቀፍ አድማ በማድረግ በመንግስት ላይ ግፊት…

ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ያፈነገጡ አመራሮች አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ እያቋቋሙ ነው

ዋዜማ- የቀድሞ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ፌደራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት መመስረታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ የቀድሞ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት የመሰረቱት…