Month: September 2024

ትምሕርት ሚንስቴር በ2017 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና ሊጀምር ነው

ዋዜማ- ትምሕርት ሚንስቴር በመጪው 2017 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን በመላው አገሪቱ ከ 11ኛ ክፍል ጀምሮ የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና መስጠት ሊጀምር መሆኑን ዋዜማ ከሚንስትር መስሪያ ቤቱ ካገኘችው ሰነድና መረጃ መረዳት ችላለች።…

ፋኖ እና መንግሥትን ለድርድር የሚያመቻቸው ምክር ቤት ከአሜሪካ አምሳደር ጋር ዛሬ ይነጋገራል

ዋዜማ- በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች።  ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ ያስቆጠረው የአማራ…