መንግስት ነርሶች ፣ ሾፌርና ሌሎች ባለሙያዎችን ወደ ውጪ ለመላክ አቅዷል፣ የመጀመሪያዎቹ ባለሙያዎች ተሸኝተዋል
ዋዜማ- መንግስት ለዜጎች በውጪ ሀገር የስራ ፈጠራ ዕድልን ለማመቻቸት እያደረገ ባለው ሙከራ የተወሰኑ ነርሶችንና የተሽከርካሪ መካኒኮች ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስና ኔዘርላንድ መላካቸውን ዋዜማ ከስራ ክሕሎት ሚኒስቴር ሀላፊዎች ስምታለች። ጠቅላይ ሚንስትር…
ዋዜማ- መንግስት ለዜጎች በውጪ ሀገር የስራ ፈጠራ ዕድልን ለማመቻቸት እያደረገ ባለው ሙከራ የተወሰኑ ነርሶችንና የተሽከርካሪ መካኒኮች ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስና ኔዘርላንድ መላካቸውን ዋዜማ ከስራ ክሕሎት ሚኒስቴር ሀላፊዎች ስምታለች። ጠቅላይ ሚንስትር…
የግል ባንኮች ለአንድ የአሜሪካ ዶላር የሚጠይቁት ኮሚሽንም 38 ብርን አልፏል ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ የይፋዊ ወይንም የባንኮች እና የጥቁር (የትይዩ) ገበያ የምንዛሪ ዋጋ ልዩነት ከፍ ያለ ጭማሪ ማሳየቱን…
ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሲቪል ማህበራት ተወካዮችን አርብ ዕለት ሰብስበው በሰጡት ማብራሪያ መንግስት የሲቪል ማህበራቱ ያወጡት መግለጫ ስህተት ነው ብሎ እንደሚያምንና…
ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ነባር ሰራተኞቹን በአዳዲስ ባንኮች የተነጠቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጋጋለውን ፉክክር ለመወጣት ለሰራተኞቹ አዲስ የማትጊያ ብድር መርሀገብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የባንክ ዘርፍ ውድድር…