Month: March 2022

የትግራይን ህዝብ ካለበት አስከፊ ሁኔታ ለማውጣት ብልፅግና ፓርቲ ማናቸውንም የሰላም አማራጭ እከተላለሁ አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜን ኢትዮጵያው  ጦርነት  የትግራይ ህዝብ በህወሓት ቡድን አቋም  ምክንያት ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት    ብልጽግና ፓርቲ   በማንኛውም የሰላም አማራጭ ሁኔታውን ለመቋጨት እንደሚሰራ  አስታወቀ። የፓርቲው የህዝብና…

በኦነግ ሸኔ የታገቱ ባልደረቦቻቸውን ተደራድረው ለማስለቀቅ የሞከሩ ሰራተኞች በኦሮሚያ ፖሊስ ታሰሩ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ጫንጮ ከተማ ከሚሰሩበት የኢትዩ ሲሚኒቶ ፋብሪካ 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በድንጋይ ማውጫ ካምፕ በስራ ላይ የነበሩና በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱት 27 የፋብሪካው ሰራተኞች 18ቱ…

የሰሜኑ ጦርነት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ይፋ ተደረገ፣ ከፍተኛ ጥሰት በመፈፀሙ ተጠያቂዎች በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ ብሏል

በሰሜኑ ጦርነት ሕወሓትና ኦነግ ሸኔ በአንድ በኩል የመንግስት ኋይሎች በሌላ ወገን ሲያደርጉት ከነበረው ፍልሚያ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን፣ የደረሰው ጉዳትም እጅግ ዘግናኝ መሆኑን የሚያትት የምርመራ ሪፖርት በኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት…

የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ማስፋፊያ ተነሽዎች ካሳ ሳይከፈላቸው ቤታቸውን አፍርሱ ተባሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ተነሽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ካሳ ወይም ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ቤታቸውን በሦስት ቀን ውስጥ እንዲያፈርሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂ እንደተሰጣቸው ዋዜማ ከተነሽዎች ሰምታለች፡፡  አዲስ አበባ ፍላሚንጎ…

የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ዋዜማ ራዲዮ የተመለከተችው የክስ ማቅረቢያ ሰነድ እንደሚያትተው ሼህ መሀመድ አላሙዲን በአቶ…

በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ግድያ የተከሰሱ ቅጣት ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ግድያ ተከሰው ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች ከ15 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስከ ፅኑ እስራት ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡  የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…

ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል

ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን ሁለት ሳምንታት ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል። ይህ የብርን ተመን የማዳከም እርምጃ የጠቅላይ ሚንስትሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንድ አካል ነው።…

በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ ኢ-መደበኛ ታጣቂዎችና የክልሉ የፀጥታ ሀይል ተጋጭተው አራት ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ትናንት በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ውጥረት መቀስቀሱን የክልሉ የዋዜማ ዘጋቢ ያደርሰን ሪፖርት ያመለክታል። የሞጣ ከተማ የፋኖ መሪ በመንግስት መታሰሩን…

የአማራ ብልፅግና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ መዝብረዋል ያላቸውን አመራሮቹን አገደ

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚነሳ የፓርቲው የፌደራል መንግስት ተሿሚዎች ጉዳይ ግን በይደር እንዲቆይ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት ባደረገው ግምገማ ከ60 ሚሊየን ብር…