ደብረማርቆስ በተቃውሞ ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል
ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…
ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ሰባት ዓመታት በመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ የነበሩትን ዶ/ር ተቀዳ አለሙን በማንሳት አምባሳደር ታዬ ዐፅቀስላሴን መመደቡን አስታወቀ። የውጪጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠልን የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ አገልግሎት ያላቸው ዶ/ር ተቀዳ…
ዋዜማ ራዲዮ- የዲላ ዮኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነትና…
ዋዜማ ራዲዮ- አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ኢሕአዴግ በተለይም ሕወሃት ፊቱን ወደ አጋር ድርጅቶች የሚያዞርበት ጊዜ የመጣ ይመስላል፡፡ ኢሕአዴግ አጋሮቼ የሚላቸው ድርጅቶች እንግዲህ ጋምቤላ፣ የኢትዮጵያ ሱማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር እና ሐረሬ የተባሉትን…
ዋዜማ ራዲዮ፡ ኢትዮ-ቴሌኮም በቢሊየን ዶላር ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ። የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች እንደነገሩን ይህ ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሀገሪቱ መቶ ሚሊየን የሞባይል ኔትወርክ መሽከም የሚችል እቅም የማድረስ…