Month: December 2017

ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን በመንግስት በኩል የተነሱ ችግሮችን በተመለከት እየተወያየሁ ነው አለ

ዋዜማ ራዲዮ-በቅርብ ቀን በፓርላማ አባላት ፊት አራት የሳተላይት የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን እስከመዝጋት የሚደርስ እርምጃ ለመውስድ የዛቱትን የብሮድካስት ባለስልጣን ዘርዓይ አስገዶም አስተያየት ተከትሎ ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት እየጣረ መሆኑን ገልጿል።…

[በነገራችን ላይ] የብሄር ፌደራሊዝሙ ቢቀርብንስ?

ዋዜማ ራዲዮ- ብሄርን መሰረት ያደረገው የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም የህዝቦችን የመብትና የስልጣን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሀገሪቱን ወደ መበታተን አቅጣጫ እየመራት ነው። የለም ህገ መንግስቱ በትክክል ስራ ላይ ቢውል ብዙዎቹ ችግሮች መፍትሄ ያገኛሉ…

የግብፅ እንደራሴዎች ጠ/ሚር ሀይለማርያም በሀገሪቱ ፓርላማ ንግግር እንዳያደርጉ ተቃውሞ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ-በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል የተካረረውን የህዳሴው ግድብ ውዝግብ ተከትሎ የግብፅ የፓርላማ አባላት በመጪዎቹ ቀናት በካይሮ ጉብኝት የሚያደርጉት አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ ፓርላማ ተገኝተው ንግግር ለማድረግ የያዙትን ዕቅድ ተቃውመዋል። የግብፅ ዕለታዊ…

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር የአሜሪካ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት…