በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካከል ነፋስ ገብቷል
ጣልቃ ገብነታችሁን አቁሙልኝ የሚሉ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው ዋዜማ ራዲዮ-ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያላቸው ግንኙነት ውስብስብና ስላም የራቀው ብሎም በሁለት ታላላቅ ጦርነቶች የታጀበ ነበር። ያለፉት አመታት ሶማሊያ በደረሰባት ውስጣዊ ቀውስ ለኢትዮጵያ አደጋ የምትጋብዝ…
ጣልቃ ገብነታችሁን አቁሙልኝ የሚሉ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው ዋዜማ ራዲዮ-ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያላቸው ግንኙነት ውስብስብና ስላም የራቀው ብሎም በሁለት ታላላቅ ጦርነቶች የታጀበ ነበር። ያለፉት አመታት ሶማሊያ በደረሰባት ውስጣዊ ቀውስ ለኢትዮጵያ አደጋ የምትጋብዝ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እድሜያቸው ከ18 እስከ 25 የሚኾኑ ሥራ አጥ ወጣቶችን በተጠባባቂ ፖሊስ አባልነት ለመመልመል ያወጣው ማስታወቂያ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶችን ትኩረት ስቧል፡፡ በወረዳና ክፍለ ከተማ ማዕከሎች፣…
በሺ የሚቆጠሩ ሊስትሮዎች በቴዲ ምክንያት ሥራ ቀይረዋል ዋዜማ ራዲዮ-ዛሬ እጅግ ማልደው የተነሱና የቴዲን አዲስ አልበም በጀርባቸው ያዘሉ በርካታ ወጣቶች በመላው አዲስ አበባ በሥራ ተጠምደዋል፡፡ ሊስትሮዎች ብቻ አይደሉም ሥራ የቀየሩት፡፡ የመንገድ…
አመጽ ቀስቃሽ የታክሲ ጥቅሶችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ተነግሯቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሳምንት ሚያዚያ 11 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ስቴዲየም በሚገኘው የመንገዶች ባለሥልጣን አዳራሽ በፈረቃ ከመንግሥት ሰዎች ጋር እየተወያዩ የሚገኙት ባለ ኮድ አንድ…
ዋዜማ ራዲዮ-በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለየው አቶ አሰፋ ጫቦን ለሀገር ያበረከተውን ኣስተዋፃኦ በመመልከት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የቀብር ስነ ስርዓቱን ለማካሄድ ይሁንታ መገኘቱን የቤተስብ የቅርብ ምንጮች…
ሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ሬዲዮ) አትሌት ድሪባ መርጋ 22 ማዞርያ በተለምዶ ጤና ጣቢያ ከሚባለው ሰፈር ገባ ብሎ በቁመቱ ገዘፍ ያለ፣ በስፋቱ ከአንድ የሩጫ መም የማይተናነስ፣ (400 ካሬ ላይ ያረፈ) የእንግዳ…