Month: December 2016

በአፍሪቃ ኢንተርኔትና መንግስታት ተፋጠዋል፣ ባለፈው አንድ አመት ከአስር በላይ ሀገሮች ኢንተርኔት ገድበዋል

ዋዜማ ራዲዮ- እየተገባደደደ የሚገኘው የአውሮፓውያኑ ዓመት 2016 በአፍሪካ የኢንተርንርኔት መቋረጥ በብዛት የታየበት ዓመት እንደነበረ ፓራዳይም ኢንሽየቲቭ ናይጄሪያ (paradigm Initiativen Nigeria) የተባለ ድርጅት ያዘጋጀው ሪፖርት ጠቁሟል። በሜክሲኮ ጓዳላሃራ ተኪያሒዶ በነበረው የበይነመረብ…

በዶ/ር መረራ እስርና በመብት ረገጣው ዙሪያ አሜሪካ አዲስ ጥረት ጀመረች

ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር     ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንድ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አማካሪ…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች…