ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 3)
የብሄር ማንነት ጥያቄ በኢትዮዽያ ፖለቲካ ውስጥ ዋና መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። ታዲያ የብሄር ጥያቄን መቀልበስ ይቻላልን? አንዳንድ በማንነት ፖለቲካ ረድፍ የተሰለፉ አስተያየት ሰጪዎች- የሰሜኑ የባህልና የፖለቲካ የበላይነት በሰፈነበት ስርዓት ውስጥ –…
የብሄር ማንነት ጥያቄ በኢትዮዽያ ፖለቲካ ውስጥ ዋና መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። ታዲያ የብሄር ጥያቄን መቀልበስ ይቻላልን? አንዳንድ በማንነት ፖለቲካ ረድፍ የተሰለፉ አስተያየት ሰጪዎች- የሰሜኑ የባህልና የፖለቲካ የበላይነት በሰፈነበት ስርዓት ውስጥ –…
(ዋዜማ)- ከሶሰት ሳምንት በፊት በአገር መገንጠል ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ኦኬሎ አኳይ ዛሬ ዘጠኝ ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ በደቡብ ሱዳን በነበሩበት ወቅት ከሁለት ዓመት በፊት ተይዘው ለኢትዮጵያ…
(ዋዜማ)- እንደ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ግምገማ ኢትዮዽያ ከመቼውም በላይ የፀጥታና ደህንነት አደጋ አንዣቦባታል፣ ይህን አደጋ በድል ከተሻገርነው ኢትዮዽያ በማያዳግም መልኩ ጠንካራ ሀገር ሆና ትወጣለች። የሳዑዲ አረቢያ የውሀቢ እስልምና ዘውግ የደቀነው…
ዛሬ ዛሬ መሰለፍ ቀርቶ ሰልፍ ለማዘጋጀት መጠየቅ በወንጀለኝነት የሚያስፈርጅ ሊሆን ይችላል። ይህን ህገ መንግስቱ የሰጠንንና አለም አቀፍ ጥበቃ ያለውን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅና የመሰብሰብ መብት እንዴት ልንነጠቅ በቃን? ብሎ መጠየቅ ተገቢ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የጻፉት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ሰኞ ሚያዝያ 17 ገበያ ላይ እንደሚውል ይጠበቃል፡፡ መጽሐፉ ዶክተር ነጋሶ ለዶክትሬት ማሟያ ባደረጉት ምርምር ላይ የተመሰረተ ሲሆን በምዕራብ…
ሄኖክ መሀሪ እና ወንድሞቹ ተወልደው ላደጉበት ቤት ያላቸው ፍቅር የትየለሌ ነው፡፡ ፒያሳ የሚገኘው ቤታቸው ድክ ድክ ያሉበት ብቻ አልነበረም፡፡ ይልቅስ በሙዚቃ ህይወት ውስጥ በነበሩት ወላጆቻቸው አማካኝነት የሙዚቃን ሀ…ሁ የቆጠሩበት እንጂ፡፡…
1. የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉክ ቱት በታጣቂዎች የተወሰዱ ህፃናትን ለማስለቀቅ የመከላከያ ሰራዊት በታገቱበት ቦታ (ደቡብ ሱዳን) ደርሶ የመጨረሻ እርምጃ ለመውሰድ እየተሰናዳ መሆኑን ለራዲዮ ፋና ተናግረዋል። ህፃናቱ ሙሉ በሙሉ በደህና…
በሳምንት ረቡዕና ቅዳሜ የሚታተመው ‹‹አዲስ ልሳን›› ጋዜጣ ከታላቅ ወንድሙ ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ በቁመት ካልሆነ በይዘት እምብዛምም ልዩነት የለውም፡፡ ኾኖም እንደ ቆሎ የሚቸበቸበውን የሸገር መሬት ጉዳይ በብቸኝነት የሚያውጀው ታናሽየው ‹‹አዲስ ልሳን›› …
(ዋዜማ) መዕዲ በግብጽ ካይሮ የምትገኝ እና ኢትዮጵያውያን የሚኖሩባት ቦታ ናት፡፡ እንደ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁለቱ ወንድማማቾች ነሲቡ እና ቶፊቅ አብደላ የሀገራቸው ሰው በበዛበት በዚያ አከባቢ ቤት ተከራይተው የስደት ኑሯቸውን ይገፋሉ፡፡…
ምዕራባውያን ኢትዮዽያ የበቀል ጥቃት ከመወስድ እንድትቆጠብ እያግባቡ ነው የኢትዮዽያ የስለላ ቡድን ተሰማርቷል ደቡብ ሱዳን ማናቸውም ወታደራዊ ጣልቃገብነት አልቀበልም ብላለች አስካሁን የተካሄደ ይህ ነው የሚባል ወታደራዊ ዘመቻ የለም President Salva Kirr…