Muslims protest

በመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላቱ ላይ የተሰጠው ብይን በሰላማዊ ትግሉ ላይ የአቅጣጫ ለውጥ ይከስት ይሆን? የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው። እያደገ ከመጣው የዓለም ትስስር አንፃር የአክራሪነትና ፅንፈኝነት አደጋ በኢትዮዽያ ሙስሊሞች ውስጥ ስር እየሰደደ እንደማይሄድ ምን መተማመኛ አለን? ዶር አባድር መሀመድ ኢብራሂምና ጋዜጠኛ አክማል ነጋሽ የሚያጋሩን ዝርዝር ሀሳብ አላቸው። አድምጡ