RSS Rebelsየደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ የሳተላይት ስልክ ከአንድ ሚሊያን ዶላር በላይ ዕዳ ያመጣባት የአማፅያኑ ደጋፊ ሀገር የሰውየው ስልክ እንዲቆረጥ ወሰነች። የአማፅያኑ መሪ ግን ዋዛ አልነበሩም የተዘጋውን ስልክ ከፈቱት። አማፅያንና የረድኤት ድርጅቶች ድብቅ ህብረትና ሌሎችንም ጉዳዮች የዳሰሰው ዘገባ እነሆ አድምጡት