anti ISIS protest

ሰሞኑን የተከሰተው ሀዘንና መንግስት ለጉዳዮ የሰጠው ምላሸ ኢህአዴግ ዛሬም ከህዝቡ ተነጥሎ በራሱ ጠባብ የፖለቲካ ትርፍ ላይ ማተኮሩን ያረጋግጣል። ለሀገሪቱና ለህዝቧ ክብር የሚመጥን የህዝብ ግንኙነት አለመኖሩንም የተረዳንበት አጋጣሚ ፈጥሯል። ኢህአዴግ አብሮን ቢያዝን ምን ይጎዳዋል? የዋዜማ ተንታኞች መስፍን ነጋሽና ደረሰ ጌታቸው (ዶ/ር) አጠቃላይ ጉዳዩን በጥልቅ አይተውታል። እነሆ አድምጡት