ዋዜማ ራዲዮ- መcollageንግስት ከህዝብ ተሸሽጎ ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር የሚያደርገው ድርድር አላማው የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት መደራደሪያ አድርጎ ማቅረብ ብሎም የህወሀት ሀገር የመገንጠል ዝንባሌ ምልክቶች ናቸው ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን አሳሰቡ።
ዶ/ር ዲማ ነገዎ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው እና ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በጋራ በፃፉት አስተያየት በናይሮቢ በመንግስትና በኦብነግ መካከል የተደረገው ድርድር ቅንነት የጎደለውና የኦብነግን የረጅም ጊዜ የመገንጠል ህልም እውን ለማድረግ በህወሀት በኩል የተጠነሰሰ ሴራ ነው፣
ሙሉ  አስተያየቱን በማስፈንጠሪያው ያንብቡት።PDF- LINK  የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባርና ወያኔ