Tag: Orthodox Church

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የልዑካን ቡድን ላኩ

ውይይት ተደርጎ ቤተክርስቲያኗ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን በራሷ መሀንዲስ እንድትገመግም ከስምምነት ተደርሷል የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ ትናንት (ሐሙስ) ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ፅህፈት ቤት የልዑካን ቡድን ልከው ውይይት…

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና ጃንሜዳ እያከናወነ ያለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች

ቤተ ክርስቲያን መንግስትን ማብራሪያ ጠይቃለች መስቀል አደባባይ እየፈረሰ ነው ወይስ እየታደሰ? ባለሙያዎች ጥያቄ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ ላይ መንግስት…

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011…

የኦርቶዶክስ ቤተ-ክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ እየተማከሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ብዙ ውጣ ውረዶችና ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት የሚፈታተናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ለቅርብ ስዎቻቸው በመጪው ሳምንት “ስልጣኔን እለቃለሁ” ማለታቸውን የዋዜማ ምንጮች ነግረውናል። ባለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ…

ማህበረ ቅዱሳን ባህረ ሰነድ (Encyclopedia) ሊያዘጋጅ ነው

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚያደርጋቸው መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ማኅበረ ቅዱሳን ሰሞኑን አዲስ የኢንሳይክሎፔዲያ ፕሮጀክት መጀመሩን አስተዋውቋል። ፕሮጀክቱ በዓይነቱ የመጀመሪያ በመኾኑና ምንም እንኳን ጅማሬው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የሚመለከት ኢንሳይክሎፔዲያ የማጠናቀር…

በግብፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የሳላፊ እስልምና አራማጅ የሆነውን ፓርቲ እየተቀላቀሉ ነው፣ ለምን?

የግብፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የሳላፊ እስልምና አራማጅ የሆነውንና አክራሪውን አል ኑር ፓርቲ እየተቀላቀሉ ነው። ይህ ለጆሮ እንግዳ የሆነ ነገር የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤክያንን አስቆጥቷል። መዝገቡ ሀይሉ ያሰናዳው ዘገባ የተብራራ መልስ ይዟል፣ አድምጡት።…

የኦርቶዶክስ አብያተ-ክርስትያናትና የፖለቲካ ነፋስ

በሀይማኖትና በፖለቲካ ትስስርም ይሁን ተቃርኖ ዙሪያ ብዙ የምርመር ፅሁፎች ተፅፈዋል። የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን ደግሞ የፖለቲካ ጦስ መዘዝ ካመጣባቸው መካካል በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ሀገራችንን ጨምሮ በሌሎች የአለም አካባቢዎች ቤተ ክርስቲያኒቷን የመከፋፈል አደጋ…