Tag: Migrants

በአዲስ አበባ በሺህ የሚቆጠሩ የሀድያና ወላይታ ወጣቶች በፖሊስ እየታደኑ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥር እስከ ሦስት ሺህ የሚቆጠሩ የሀዲያ፣ የወላይታ እንዲሁም የሲዳማና የከምባታ  ተወላጆችን እያፈነ በማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶች በማጎር ላይ እንደሚገኝ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡…

መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ ተባረው ለሚወጡ ዜጎች ከቀረጥ ነፃ መብት ፈቀደ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ የሚደረጉ ኢትዬጵያዊያን የመገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ውሳኔ አስተላለፈ። የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም እንደተናገሩት ተመላሽ ኢትዬጵያዊያኑ…

መንገደኞቹ

(ዋዜማ) መዕዲ በግብጽ ካይሮ የምትገኝ እና ኢትዮጵያውያን የሚኖሩባት ቦታ ናት፡፡ እንደ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁለቱ ወንድማማቾች ነሲቡ እና ቶፊቅ አብደላ የሀገራቸው ሰው በበዛበት በዚያ አከባቢ ቤት ተከራይተው የስደት ኑሯቸውን ይገፋሉ፡፡…

የዋዜማ ጠብታ: ዛሬ ረፋድ ለኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ለኬንያ ፖሊሶች ፈተና ነበር

(ዋዜማ)- የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ጠዋት ፈተና ላይ ወድቆ ነበር። ፖሊስ በናይሮቢ ጫፍ በሚገኘው እና ካህዋ ተብሎ ወደሚጠራው ቦታ ያመራው በአካባቢው ተደብቀዋል ስለተባሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደረሳቸው ጥቆማ…

ሰደተኞችን ወደመጡበት ለመመለስ የአውሮፓ ህብረት ያቀረበውን ዕቅድ አብዛኞቹ የአፍሪቃ ሀገራት ተቀብለውታል፣ የገንዘብ ድጎማ ያገኛሉ

የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ እጅግ አደገኛ ለሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚዳርጋቸው ሲሆን ኢትዮዽያን ጨምሮ አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ግን ስምምነቱን በደስታ ተቀብለውታል። ከሀገራቱ ጋር በተናጠል ስምምነት ይደረጋል።…