Tag: Land Grab

በአዲስ አበባ የመሬት ችብቻቦ ድራማ ቀጥሏል፣ ሀያ ስድስተኛው ዙር ጨረታ ተካሂዷል

ጋዜጠኞች ጨረታውን እንዳይዘግቡ ለመከልከል ተሞክሯል፡፡ አሜሪካን ግቢ ለድጋሚ ጨረታ የቀረቡ ሦስት ቦታዎች ባልታወቀ ምክንያት ተሠረዙ ቂርቆስ 1ሺህ ካሬ ቦታ በ63 ሚሊዮን ብር ተሸጧል  ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ዉዝግብና ግርግር ያስተናገደው የ26ኛው…

የአዲስ አበባ መስተዳድር ቢያንስ 30 ሺህ ‘ህገ ወጥ’ ቤቶችን ለማፍረስ እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች የሚገኙና ከ2003 ዓ.ም ወዲህ በሕገወጥ መንገድ እንደተገነቡ የሚታመኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን ለማፍረስ የአቶ ድሪባ ኩማ ካቢኔ በምስጢር ዉሳኔ ማሳለፉ ተሰማ፡፡ ይህ ዉሳኔ የተላለፈው…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመነሳቱ በፊት ሕገወጥ ቤቶችን ለማፍረስ ታስቧል

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ የአስሩ ክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚዎች ከተሸኘው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ሕገ ወጥ ግንባታዎችን ማፍረስ በሚቻልበት ሁኔታ ዙርያ እየመከሩ ነው፡፡ ከንቲባ ድሪባ በሚመሩት በዚህ ዝግ ስብሰባ ላይ ከቀረቡ አከራካሪ…

የአገር ሰው ጦማር- የአዲስ አበባ መሪ (ማስተር) ፕላን ምን ስንቋል?

ዋዜማ ራዲዮ- አቶ ማቴዎስ ላለፉት ሦስት ዓመታት አዲስ አበባን ቀደው ሲሰፉ ነው የከረሙት፣ ከንቲባው እንኳ እንደ እርሳቸው አልደከሙም፡፡ ደግሞም ባለሐብት ናቸው፡፡ በስማቸው በአርክቴክቸር፣ በከተማ ልማት፣ በከተማ ዕድገትና በከተማ አስተዳደር ዙርያ…

ለቡ አካባቢ ቁራጭ መሬት በ49 ሚሊዮን ብር ተሸጠ ፣ 25ኛው የሊዝ ጨረታ ዉጤት ይፋ ኾነ

ለአንድ ካሬ የመኖርያ ቦታ 50ሺህ ብር ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሦስት ክፍለ ከተሞችን ብቻ ባሳተፈው የ25ኛው ዙር የሊዝ ገበያ በከተማዋ ድንበር ላይ ያሉ ቦታዎች ባልተለመደ ኹኔታ ከፍ ያለ ዋጋ ቀርቦባቸዋል፡፡ ኮልፌ…

የሰፋፊ እርሻዎች ጉዳይ ወደ አዲስ ቀውስ ገብቷል

ዋዜማ ራዲዮ- ፌደራል መንግስቱ ባሳለፍነው ሳምንት የክልሎችን ሰፋፊ መሬቶች በአደራ ማስተዳደሩን ትቶ ስልጣኑን ለክልሎች መልሷል፡፡ የአሰራር ለውጡ የሚነግረን ነገር ቢኖር የፌደራል መንገስቱ መሬት የማስተዳደር እና በሊዝ የማስተላለፍ አሰራር ከባድ ኪሳራ…

የሊዝ አዋጅ ሊሻሻል ነው

የማሻሻያ ረቂቅ ደንቡ የግለሰብ ይዞታ ጋር ተቀላቅለው የሚገኙ ደቃቃ የቀበሌ ቤቶች ግለሰቦች እንዲያለሟቸው ይፈቅዳል፡፡ ልዩ አገራዊ ፋይዳ ይዘው ለሚቀርቡ የላቁ ባለሐብቶች መሬት ከሊዝ ደንብ ዉጭ በምደባ ይሰጣል፡፡ ነባር ይዞታዎችን ወደ…