Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል የሚፈቅደውን የኢትዮጵያ ህገመንግስት በርካታ ሰዎች እጅግ በስጋት እነደሚመለከቱት ይታወቃል። ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ የሚሉትም አሉ። ጎረቤት ሀገሮችም ይህን የኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ በስጋት ይመለከቱታል። ጦሱ ለነሱም እንደሚተርፍ ከወዲሁ የሚያስጠነቅቁም አሉ።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ አፍሪካዋ ሀገር ኬንያ እኤአ በ2008ቱ ምርጫ ሳቢያ በተቀሰቀሰው መጠነ-ሰፊ ግጭት የአሁኑ ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው እጃቸው እንዳለበት ተጠርጥረው ጉዳያቸው ለዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት ከተመራ ወዲህ የሀገሪቱ ምርጫ ዓለም ዓቀፍ ትኩረት የሚስብ ሆኗል፡፡
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ሃያ አራት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለለት ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና እና ደቡብ ሱዳንን በመሰረተ ልማት የሚያስተሳስረው “ላፕሴት” የተሰኘው ክፍለ–አህጉራዊ የልማት ፕሮጄክት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ በዓይነቱና በግዙፍነቱ በቀጠናው ተወዳዳሪ የሌለው ላፕሴት ከወዲሁ የውስጥና የውጭ
Read Moreየኬንያ መንግስት ግማሽ ሚሊዮን ያህል የጎረቤት ሀገር ስደተኞችን ያስጠለለባቸው ግዙፎቹን ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ባንድ ዓመት ውስጥ ለመዝጋት የወሰነው ባለፈው ወር ነው፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ አዲስ ሱማሊያዊያን ስደተኞችን እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል፡፡ መንግስት መጠለያ ጣቢያዎቹ ለአልሸባብ
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) የኬንያ መንግስት ወደ 11ሺህ ኢትዮጵያውያን የሚኖሩበትን ዳዳብ ካምፕ እስከሚቀጥለው ዓመት ጥር ድረስ ሙሉ ለሙሉ እንደሚዘጋ አስታወቀ። ለዳዳብ ካምፕ መዘጋት መንስኤ ነው የተባለው የፀጥታ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። በናይሮቢ “ዌስት ጌት” የገበያ ማዕከል
Read Moreየኡጋንዳና ኬንያ መሪዎች በመጋቢት ወር ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ኡጋንዳ ወደ ኬንያዋ ላሙ ወደብ ልትዘረጋ ባቀደችው አወዛጋቢው ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ዙሪያ ናይሮቢ ላይ ተገናኝተው ቢወያዩም ስምምነት ሳይደርሱ ተለያይተዋል፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደገና ካምፓላ ላይ ተገናኝተው
Read More(ዋዜማ)- የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ጠዋት ፈተና ላይ ወድቆ ነበር። ፖሊስ በናይሮቢ ጫፍ በሚገኘው እና ካህዋ ተብሎ ወደሚጠራው ቦታ ያመራው በአካባቢው ተደብቀዋል ስለተባሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደረሳቸው ጥቆማ ነበር። ትላንት ማክሰኞ ምሽት
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) ኢትዮጵያ ከድንበር ውዝግብ ጋር በተያያዘ አራት ጊዜ ያህል ከጎረቤቶቿ ጋር ወደለየለት ጦርነት ውስጥ ገብታለች፡፡ ከ1983 ዓ.ም ወዲህም የባህር በር አልባ ሆናለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር ሲንከባለል የቆየውን የድንበር ማካለል ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ
Read Moreየኢትዮጵያ መንግስት በኦሞ ወንዝ ላይ ያስገነባው በአፍሪካ በዓይነቱ ለየት ያለ እንደሆነ የሚነገርለትና በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሜጋ ዋት እንደሚያመነጭ የሚጠበቀው ግልገል ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሙከራ ጊዜውን
Read More