Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት ሀይል 6450 ሜጋ ዋት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ የደረሰበትን ምስቅልቅልና ዘረፋ ተከትሎ ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደረግ የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር አቋርጣለች። በግድቡ ተፅዕኖ ዙሪያ ሲሰሩ የነበሩ ጥናቶችም አስታዋሽ አጥተዋል። ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው።የኢንጂነር አዜብ መነሳት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የልማት ተቋማትን የማሻሻል አንዱ አቅጣጫ መሆኑ ተጠቅሷል። በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በኩል ውሳኔው መተላለፉን ለጉዳዩ ቅርብ
Read More(ዋዜማ ራዲዮ)- ሳዑዲ አረብያ በሱዳን የምታደርገው የግብርና ኢንቨስትመንት በግብጽ የአባይ ወንዝ ድርሻ ይገባኛል ክርክር ላይ ተጨማሪ ስጋት እንደኾነባት ከግብጽ የሚሰሙ ዜናዎች እያመለከቱ ነው። ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ተብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ ግድብ ፕሮጀክት ምክንያት የ3ትዮሽ ስምምነት
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮዽያ መንግስት የህዳሴ ግድብን ግንባታ መጀመር ተከትሎ ከግብፅ ጋር አለማቀፍ ትኩረትን ወደ ሳበና የተካረረ ውዝግብ መግባታቸው ይታወሳል። ውዝግቡን ለመፍታት የተለያዩ ድርድሮች እየተካሄዱ ነው። ስምምነቶችም ተፈርመዋል። ከሰሞኑ በካርቱም አንድ ተጨማሪ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ
Read Moreበቅርቡ በኢትዮጵያ የተከሰተው መጠነ-ሰፊ የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት መስተጓጎል በርካታ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ነው፡፡ ግዙፎቹ ግድቦች ከከባቢና ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሚነሳባቸው ትችት እንደተጠበቀ ሆኖ በተለይ በቅርቡ የታየው የሃይል መስተጓጎል በሀገሪቱ ማምረቻ ዘርፍ እና በሚሌኒዬሙ ዘላቂ ልማት
Read Moreየኢትዮጵያ መንግስት በኦሞ ወንዝ ላይ ያስገነባው በአፍሪካ በዓይነቱ ለየት ያለ እንደሆነ የሚነገርለትና በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሜጋ ዋት እንደሚያመነጭ የሚጠበቀው ግልገል ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሙከራ ጊዜውን
Read More