Tag: Eritrea

የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው

ዋዜማ- በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ…

የስዊድን መንግሥት፣ በአገሩ ለምትገኘው የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ሲሰጥ የቆየውን ድጎማ አገደ

ዋዜማ- የስዊድን መንግሥት፣ በአገሩ ለምትገኘው የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲሰጥ የቆየውን ዓመታዊ ድጎማ ማገዱን የአገሪቱ ብሔራዊ ሬዲዮ ዘግቧል። የእምነት ማኅበረሰቦችን የሚረዳውና ከመንግሥት ጋራ ያላቸውን ግንኙነት የሚያስተባብረው የመንግስት ኤጀንሲ ለቤተ…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አግዶት የቆየውን የማእድን ቁፋሮ ዳግም ሊያስጀምር ነው

ዋዜማ-የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አግዶት የቆየውን የማእድን ማውጣት ስራ ለማስጀመር የሚያስችል አዲስ መመሪያ አወጣ፡፡ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ተቋርጦ የነበረውን ማዕድን የማውጣት ስራ ዳግም ለማስጀመር የሚያስችል አዲስ መመሪያ…

በደቡብ ትግራይ ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የተሠጣቸው የታጠቁ ኃይሎች፣ በደቡባዊ ትግራይ የራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ባካባቢው ግጭት መፈጠሩን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15፣ 2017…

የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለምልልስ አንኳር ነጥቦች

ዋዜማ- በሳምንቱ መጨረሻ ለብቸኛው የሀገራቸው ቴሌቭዥን ጣቢያ ቃለምልልስ የሰጡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በርከት ያሉ ክሶችን በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አቅርበዋል። ዋዜማ የፕሬዝዳንቱን ቃለምልልስ ዋና ዋና ይዘት እንደሚከተለው አቅርባለች የኤርትራው ፕሬዝዳንት…

በአዲስ አበባ “የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ” ናቸው የተባሉ 224 ስዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…

የአማራ ክልል ሕዝብ 102 ቢሊየን ብር ዕርዳታ ይፈልጋል

ክልሉ ከሚያስፈልገው ዕርዳታ 71 ቢሊየን ብር ያህሉ ለምግብ አቅርቦት የሚያስፈልግ ነው ዋዜማ- በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ አደጋዎች ለደረሰው ጉዳት “የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ” እና “ምላሽ” ለመስጠት ክልሉ 102 ቢሊዮን ብር…

ወደብ ያለ ጦርነት ?

የዐብይ አህመድ አስተዳደርና ብልፅግና ፓርቲ ለሀገራችን ወደብ የህልውና ጉዳይ ነው፣ ይህንንም ማሳካት ትልቁ ግባችን ነው፣ ብለው ካወጁ ሳምንታት አለፉ። ይህ አወዛጋቢ የወደብ “ባለቤት” የመሆን ትልም ካስከተለው የዲፕሎማሲ ውጥረት ባሻገር ወደ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በስም ያልጠሩትን የውጪ ኀይል እጁን እንዲሰበሰብ አስጠነቀቁ

ዋዜማ – ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየገቡ “መፈትፈት የሚፈልጉ” “ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኀይሎች” ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና በራሳቸው ሀገር ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ሰኞ ሚያዚያ23 ቀን 2015…