Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከአመታት በፊት የተጀመረው የጎልማሶች እና መደበኛ ያልሆነው ትምህርት ውጤታማ መሆን አልቻለም ተብሏል ። በ2004 የተጀመረው እና 20.4 ሚልዪን ምንም አይነት ትምህርት ያላገኙ ጎልማሶችንና እድሜያቸው ከ15 – 60 አመት ያሉ ዜጎችን ለማስተማር
Read Moreበተለምዶ “ቲንክ-ታንክ” ተብለው የሚታወቁትትን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት በሀገራችን መስርቶ በመምራት የህወሃቱ ሰው አቶንዋይ ገብረአብ ቀዳሚ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ-ጥር የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት ባይኖሯትም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከፖለቲካው መድረክ የተገለሉ
Read Moreበኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን መገደብና ሰለላቀ ሀገራዊ ጉዳይ
Read Moreበኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች) ዛሬ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ዋነኛ የምልመላ ማዕከላት ሆነዋል። በሀገሪቱ የስፈነው አፈና ምሁሩን ክፍል አፍ ከማዘጋት አልፎ ገለልተኛ የሚባሉትን ሳይቀር ለአገዛዙ እንዲንበረከኩ በረቀቀ መንገድ እየተተገበረ ነው ይሉናል ተወያዮቻችን። ገዢው
Read More