Tag: Cyber Security

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መቃረብን ተከትሎ የማህበራዊ ድረ-ገጾች እንዳይታዩ ታገዱ

ዋዜማ ራዲዮ- የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መቃረብን ተከትሎ በአዲስ አበባ እና በክልሎች የማህበራዊ ድረ-ገጾች እንዳይታዩ ታገዱ፡፡እገዳው በሞባይል ኢንተርኔት አማካኝነት የሚደረጉ የማህበራዊ ድረ-ገጾች ጉብኝትን ይጨምራል፡፡ ቅዳሜ ረፋዱን በአዲስ አበባ የሚገኙ ኢንተርኔት…

የሞባይል ቀፎ ሳያስመዘግቡ አገልግሎት የሚገኝበት ዘመን ማክተሙን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

(ዋዜማ)-የኢትዮዽያ መንግስት የስልክ ቀፎዎችን የማስመዝገብ ግዴታ በድንበኞቹ ላይ ለመጣል ተዘጋጅቷል። በቫይበርና(Viber) ዋትስ አፕ(WhatsApp) አገልግሎቶች ላይም የተለየ ክፍያ ለማድረግ መታቀዱን አስታውቋል። በአፋኝነቱ የሚታወቀው መንግስት ወደዚህ አይነቱ እርምጃ የመራኝ “የሞባይል ስልክ ቀፎ…

የዋዜማ ጠብታ- በኢትዮዽያ የሚንቀሳቀስ ኩባንያ በፓናማ (የሙስና ቅሌት ስነድ) ውስጥ ተጋልጧል

ከሁለት ቀናት በፊት በአለም አቀፍ ደረጃ ይፋ የተደረገውና ፓናማ ፔፐርስ (Panama Papers) በሚል የተሰየመው የሙስናና የገንዘብ ማሸሽ ቅሌት የተጋለጠበት ግዙፍ መረጃ የአለም የመገናኛ ብዙሀንን ስራ    አብዝቶባቸዋል።የእነማን ስም ተነሳ? የትኞቹ…

ፌስቡክና ጎግል ለአፍሪቃ ደሃ አገራት ነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊያቀርቡ ነው

ፌስቡክና ጉግል በመጪው የፈረንጆች ዓመት የኢንተርኔት አገልግሎት ለደሃ አገራት በነጻ ለማቅረብ የሚያስችላቸውን እቅድ እያስተዋወቁ ነው። እነኚህ ትልልቅ የኢንተርኔቱ ዓለም ድርጅቶች የሚያስተዋውቁት በነፃ ኢንተርኔት የማቅረብ እቅዳቸው በአንድ በኩል 2/3ኛ የሚኾነውን ኢንተርኔት…

የምስጢር ውስልትናው መንደር እየታመሰ ነው-ስምዎን ይፈልጉ

ከትዳራቸው ውጪ ለሚወሰልቱ አገልግሎት ሲሰጥ የከረመው አሽሊ ማዲሰን የተባለ ድረገፅ በመጠለፉ በርካቶች ሰው “መሳይ በሸንጎ” የሚስብላቸውና ገመናቸውን አደባባይ ያዋለ ክስተት ተፈጥሯል። 40 ሚሊየን የሚቆጠሩ ደንበኞች የስም ዝርዝርና የክሬዲት ካርድ መረጃ ይፋ…

የፍሬወይኒ ጠበሳ!

 የፍሬወይኒ ጠበሳ!  ባለጋሜው እንትና፣  ሰው የላከልህን መስፈንጠሪያ (ሊንክ) ሁሉ ዐይንህን ሳታሽ፣ ባልበላ አንጀትህ ክሊክ እያደረክ መክፈት የምታቆመው መቼ ነው? የእንትን ድረ ገጽም ቢሆን እኮ መጠንቀቅ አለብህ! ጌታዬ፣ ድረ ገጾች (መስፈንጠሪያዎች)…

የሃኪንግ ቲም መጠለፍ የኢትዮዽያን የስለላ አቅም ይገታው ይሆን?

በቅርቡ ለኮምፒውተር ስለላ የሚውል ቴክኖሎጂ ሲያቀርብ የነበረው ሀኪንግ ቲም የራሱና የደንበኞቹ ሚስጥር ከተጋለጠ በኋላ የተማርናቸው ብዙ ጉዳዮች አሉ። መዝገቡ ሀይሉ ቢታሰብባቸው ያላቸውን የሀኪንግ ቲምን መረጃ ተንተርሶ ይነግራችኋል። አድምጡት

“የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው “

የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ…