Tag: COVID

በሀገርቤት የተሰራው የኮቪድ መመርመሪያ መሳሪያ  ለምን ገበያ ላይ አልዋለም?

በቻይና ከተሰራውና በዓለም የጤና ድርጅት ተቀባይነት ካለው መሳሪያ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ወደ ገበያ እንዳይወጣ ተደርጎ ቆይቷል። ዋዜማ – በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በአሜሪካው ኦሪገን ሄልዝ ኤንድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተሠራው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ኮቪድ የበረራ አቅሙን በ30 በመቶ ዝቅ እንዲል አንዳስገደደው አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በበረራ አገልግሎቱ በአፍሪካ በቀዳሚነቱ  የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስጠት የሚችለውን አጠቃላይ የበረራ አገልግሎት አቅሙን ወደ 70 በመቶ እንዳወረደበት ዋዜማ ተረድታለች። የወረርሽኙ ሥርጭት በዓለማቀፍ ደረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ፣…

ኢትዮጵያ ለኮቪድ- 19 ፅኑ ህሙማን የሚሆን 6ሺህ የመተንፈሻ ማገዣ (ቬንትሌተር) ያስፈልጋታል

ዋዜማ ሬዲዮ- በኢትዮጵያ ስርጭቱ በፍጥነት እየጨመረ በመጣው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው በፅኑ ለሚታመሙ ሰዎች የሚያገለግለው ቬንትሌተር (የትንፋሽ ማገዣ ማሽን) ከፍተኛ እጥረት ማጋጠሙንና ልውጥ የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑን የመንግስት…

ኢትዮጵያ ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የኮቪድ ክትባት ልትገዛ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሀገራት ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና ለመቀነስ እና ወረርሽኙን ለመግታት እንዲሆን የአለም ባንክ በቅርቡ በተለይ ለታዳጊ ሀገራት የማገገሚያ ድጋፍ ማድረጉ አይዘነጋም። ከዚህ ውስጥም ኢትዮጵያ ወደ…

በአዲስ አበባ የኮቪድ መከላከያዎችን ተግባራዊ ያላደረጉ 167 ሺ 4መቶ ያህል ስዎች በፖሊስ ተይዘዋል

ዋዜማ ሬዲዮ- የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለቆጣጠር የወጣው መመርያ ቁጥር 30/2013 ከመስከረም 25 2013 ዓም ጀምሮ እየተተገበረ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በርካታ አንቀፆችን በያዘው በዚህ መመርያ የኮቪድ 19 ቫይረስ ስርጭት መከላከያ…

በአዲስ አበባ ኮቪድ በመደበኛው ህክምና ላይ ብርቱ ጫና እያሳደረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ በገባበት ወቅት በስራ ላይ የነበሩ የተወሰኑ ሀኪሞች እና ነርሶች ተቀንሰው ወደ ኮቪድ ወረርሽኝ መከላከያ ግብረ ሀይል እና ማገገሚያ ማዕከላት መሸጋገራቸው የሚታወስ ነው፡፡ ይህን…

ኮቪድ 19፡ በኢትዮጵያ የእጅ ማፅጃ ፈሳሽ (ሳኒታይዘር) ፍላጎት ከ90 በመቶ በላይ አሽቆልቁሏል

ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮናን ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው የእጅ ንፅህና አጠባበቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ5 በመቶ በታች እንደሆነ የፌደራል ጤና ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተተባበር በ14 ከተሞች ላይ የሰራው ጥናት ግኝት…