Tag: bookreview

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአውሮጳና መካከለኛው ምሥራቅዕ (1903 ዓ ም) ፤ የመፅሀፍ ዳሰሳ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከተመሠረተ ሰባት ዓመት አልፎታል፡፡ የሳይንስ አካዳሚው የፕሬስ ክንፍ መጽሐፍት ማሳተም የጀመረው ግን በያዝነው ዓመት መጋቢት ወር ላይ ነው፡፡ በዚህም ተግባሩ ጉለሌ የሚገኘው የሳይንስ አካዳሚ፣ የ6ኪሎው…

የአያ ሙሌ ነገር!

ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…

ሙልጌታ ሉሌ፣ተመስገን ደሳለኝና ሌሎችም የክረምቱ በረከቶች

ዋዜማ ራዲዮ-በክረምት ወትሮም አንባቢ ይበረክታል፡፡ አንባቢ መበርከቱን የሚያውቁ ሁሉ ሥራዎቻቸውን ለአንባቢ የሚያቀርቡት ከግንቦት አጋማሽ  እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት ነው፡፡ ከወዲያኛው ሳምንት ወዲህ ብቻ በርከት ያሉ ጠቃሚ መጻሕፍት ለገበያ ቀርበዋል፡፡ አንዳንዶቹን…

የውብሸት ሙግትና እውነት!

አቶ ገብረዋሕድ  በአጠቃላይ በስርዓቱ ዉስጥ አብረዋቸው ስለቆዩት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሐብት መጠን ሲዘረዝሩ ይቆዩና ‹‹እኔ መቼ ሙስና አሳሰረኝ፡፡ የማይሆን ክር ባልመዝ ኖሮ ጫፌን የሚነካኝ እንዳልነበረ ከእኔ በላይ የሚያውቅ አልነበረም፡፡›› ሲሉ በቁጭት…

የዋዜማ ጠብታ: የበዕውቀቱ መጽሐፍ ሞላ-ጎደለ?!

(ዋዜማ ራዲዮ)- ብዙዎችን ከመጽሐፍ አንባቢነት ወደ ሐያሲነት እያሸጋገረ ያለው የበዕውቀቱ ‹‹ከአሜን ባሻገር›› ገበያው ይዞለታል፡፡ በፋር ኢስት ትሬዲንግ አታሚነት፣ በማንኩሳና በደራሲው በራሱ አሳታሚነት፣ በአይናለም መዋ አከፋፋይነት ወደ መጽሐፍ በደረቴዎች የሚደርሰው ይህ…

በዕዉቀቱ ስዩም! ከአሜን ወዲህ

(ዋዜማ ራዲዮ)-ለዘብተኛ ፖለቲከኛ የሚሉት አሉ፣ ስለታዋቂነቱ ለመናገር ዝግጁ አይመስልም ግን ደግሞ ሰዎች ከሱ ምን እንደሚጠብቁ ጠንቅቆ ያውቃል። የአድናቂዎቹን ቀልብ የሚገዛ ስራ ይዞ ለመምጣት አመታት ፈጅቶበታል። እነሆ ሰለ አዲሱ የበዕውቀቱ ስዩም…

ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ የምቧይ ካብ-

“ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ የምቧይ ካብ” የሚለው ማስጠንቀቂያ አዘል ግጥሙ በእዝነ ኅሊናችን ሁሌም የሚያቃጭለው ዮፍታሔ ንጉሤ በቅርቡ በወጣ አንድ መጽሐፍ ተዘክሯል። ይኽን በዮሐንስ አድማሱ ጸሐፊነት እና በዶ/ር ዮናስ አድማሱ አሰናኝነት…