የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያየ

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያን እየጎበኘ ያለው የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካና የሰብዓዊ መብት ይዞታ ጉዳይ ላይ ውይይት አደረገ። የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም…

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤተሰቦች ልጃችንን አፋልጉን እያሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- “ሕዝብን በመንግሥት ላይ በማነሳሳትና የተዛባ መረጃን በማሰራጨት” ወንጀል “ጥፋተኛ” ኾኖ በመገኘቱ የ3ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አሁንም የሚገኝበት አድራሻ ሊረጋገጥ  አልቻለም፡፡ ላለፉት አንድ ዓመት ተኩል ዝዋይ ማረሚያ…

የህወሀት መካከለኛ ካድሬዎች ከወትሮው በተለየ በውዝግብ የታጀበ ግምገማ አደረጉ

“ታላቁ መሪ መለስ ቢኖር ኖሮ እዚህ ችግር ውስጥ አንገባም” ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የሚሠሩ የህወሓት አባላት በየክፍለ ከተሞቻቸው በተጠሩ የጥልቅ ተሀድሶ መድረኮች  እርስ በእርስ…

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላትን ጠርቶ እያነጋገረ ነው፣ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስብዓዊ መብት ይዞታ ላይ የተሰማውን ቅሬታ ለማቅረብና ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ያቀናል። የአሜሪካ የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም ማሊዋንስኪን ጨምሮ አምስት ተወካዮችን…

አዲሳባ ምን አላት?

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ አበባ የሀገራችን መዲና ከመሆን ባሻገር የአፍሪቃ ህብረትና የተለያዩ አለም ዓቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት። ከተማይቱ ባለፉት ሀያ አመታት በእጅጉ ተለውጣለች። አዳዲስ ህንፃዎች ተገንብተዋል። ይሁንና አዲስ አበባ በብዙ መስፈርቶች…

በአፍሪቃ ኢንተርኔትና መንግስታት ተፋጠዋል፣ ባለፈው አንድ አመት ከአስር በላይ ሀገሮች ኢንተርኔት ገድበዋል

ዋዜማ ራዲዮ- እየተገባደደደ የሚገኘው የአውሮፓውያኑ ዓመት 2016 በአፍሪካ የኢንተርንርኔት መቋረጥ በብዛት የታየበት ዓመት እንደነበረ ፓራዳይም ኢንሽየቲቭ ናይጄሪያ (paradigm Initiativen Nigeria) የተባለ ድርጅት ያዘጋጀው ሪፖርት ጠቁሟል። በሜክሲኮ ጓዳላሃራ ተኪያሒዶ በነበረው የበይነመረብ…

በዶ/ር መረራ እስርና በመብት ረገጣው ዙሪያ አሜሪካ አዲስ ጥረት ጀመረች

ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር     ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንድ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አማካሪ…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች…

በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ 99 ሰዎች ተገድለዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ቢያንስ 99 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵይ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2009 ገለፀ። የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊጨምር እንደሚችል…