የኳታርና የሳዑዲ ውዝግብ በዚህ ከቀጠለ ለኢትዮዽያ ምን ያተርፍላታል?
ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን…
ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት የኢትዮዽያና ኤርትራ የድንበር ውዝግብን ለመፍታት ስለለገመ የሀያላኑ ሀገራት መሪዎች ጫና እንዲያደርጉ የሚያሳስብ ደብዳቤ ለየሀገራቱ ልከዋል። ለዩናይትድ ስቴትስ ለእንግሊዝ…
ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥር እስከ ሦስት ሺህ የሚቆጠሩ የሀዲያ፣ የወላይታ እንዲሁም የሲዳማና የከምባታ ተወላጆችን እያፈነ በማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶች በማጎር ላይ እንደሚገኝ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን በድጋሚ ለማደራደር ኢትዮዽያ ጥሪ አቀረበች። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበርና የኢትዮዽያ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ማደራደር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ለመነጋገር የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሶማልያ ባለው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ በስብዓዊ መብት ረገጣና ብሎም ንፁሀን ዜጎችን በመግደል ክስ ሲቀርብበት ያሁኑ የመጀመሪያው አይደለም። ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ስራዊት ፈፅሞታል በተባለው ወንጀል ምርመራ ተደርጎበት ለደረሰው…
ዋዜማ ራዲዮ- በሀዋሳ የሚገነባው ግዙፍ የኢንደስትሪ ፓርክ በሀዋሳ ሀይቅ ላይ ከፍ ያለ የብክለት አደጋ ሊያደስ የሚችል ግንባታ እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አመለከቱ። ይህ ግዙፍ የኣኢንደስትሪ ፓርክ በርካታ ፋብሪካዎችንና…
DOWNLOAD THE FULL ANALYSIS BELOW Dear Readers, This is the first edition in a series of Wazema Institute Briefing Papers on Ethiopian Economy. We have focused on the Ethiopian government’s…
ዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የነቀዝ መድኃኒት በመውሰድ ራሳቸውን ለማጥፋት የሚሞክሩ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ በጳውሎስ ሆስፒታል ሥር የሚገኘው አቤት የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት…
ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ያልተጠበቀ መዘዝ ይዞ የመጣው የቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢቢሲ የማኔጅመንት አካል ራስ ምታት ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ዋዜማ ከድርጅቱ ነባር ጋዜጠኞች ባገኘቸው መረጃ የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅን በተመለከተ ሐሙስ ዕለት…