Category: Current Affairs

ብልጽግና የተረጂዎችን ቁጥር ከ27 ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን አውርጃለሁ አለ፤ ተመድ 22 ሚሊየን ተረጂዎች አሉ ይላል

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ባለፉት ቀናት ባደረጉት ስብሰባ በግብርና፣ በውጪ ንግድ በተለይም ኢኮኖሚውን በማዘመን “የተሳካና ከፍያለ ውጤት አስመዝግበናል” ብለዋል። የፓርቲው ስኬት ተብሎ ከቀረበው ውስጥ በሀገሪቱ የተረጂዎችን ቁጥር ከ27ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን…

የትግራይ ተቃዋሚዎች ክስተት ፤ ስምረትና ሹም ተምቤን

ዋዜማ- በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ “ሹም ተምቤን” የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቅድመ ምዝገባ ፍቃድ በማግኘት በምስረታ ሂደት ላይ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ “ሹም ተምቤን ፓርቲ” ከምርጫ ቦርድ የምስረታ ፍቃድ…

የሸዋሮቢት ከተማ የፀጥታ ሀላፊ በታጣቂዎች ተገደሉ

ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ለማ ወንድአፈረው ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ምንጮች ስምታለች። የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ኃላፊዎች…

ምርጫው ይራዘማል?

[ይህን ዘገባ በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ቅሬታና የዋዜማ ማረሚያ ተካተውበታል። በማስፈንጠሪያው ይመልከቱት] ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ለጋዜጠኞች ዝግ የሆነ ስብሰባ ትናንት አድርጎ…

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ፤ የዓመቱ የዓለም የፕሬስ ነጻነት ጀግና ተብሎ ተሸለመ

ዋዜማ- የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነ መረብ የዜና አውታር መስራች ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ፤ የዓመቱ የዓለም የፕሬስ ነጻነት ጀግና ሽልማት ተመረጧል። ተስፋለምን ለዓለም የፕሬስ ነጻነት ጀግና ሽልማት የመረጡት፣ ዓለማቀፍ የፕሬስ ኢንስቲትዩት እና ዓለማቀፍ…

የተቀዋሚ ፓርቲ ተወካዩ ዮሐንስ ተሠማ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሰባት ክስ ዋስትና ተፈቀደላቸው

ዋዜማ- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተቀዋሚ ፓርቲ ተወካዩ ዮሐንስ ተሠማ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሰባት ክስ ዋስትና ተፈቀደላቸው። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ባጸደቀው አወዛጋቢ የሕገመንግሥት ማሻሻያ ላይ የፌደሬሽን ምክር ቤት…

በደቡብ ትግራይ ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የተሠጣቸው የታጠቁ ኃይሎች፣ በደቡባዊ ትግራይ የራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ባካባቢው ግጭት መፈጠሩን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15፣ 2017…

የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለምልልስ አንኳር ነጥቦች

ዋዜማ- በሳምንቱ መጨረሻ ለብቸኛው የሀገራቸው ቴሌቭዥን ጣቢያ ቃለምልልስ የሰጡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በርከት ያሉ ክሶችን በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አቅርበዋል። ዋዜማ የፕሬዝዳንቱን ቃለምልልስ ዋና ዋና ይዘት እንደሚከተለው አቅርባለች የኤርትራው ፕሬዝዳንት…

ዩቲዩብ አዲስ የገቢ መጋራት ጥብቅ መመሪያ አወጣ

ዋዜማ- በበይነ መረብ የተንቀሳቃሽ ምስል ይዘቶች ማሠራጫ የሆነው ዩቲዩብ ኩባንያ፣ በዩትዩብ ላይ ይዘቶችን በማሰራጨት ገቢ ለሚያገኙ የይዘት ፈጣሪዎች አዲስና ጥብቅ መመሪያ ማውጣቱ ተሰምቷል። መመሪያው ከፊታችን ሐምሌ 8፣ 2017 ዓ፣ም ጀምሮ…