Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
(ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ–አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ… ላየን ባር ቤቴ፣ ቴሌ ባር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከተመሠረተ ሰባት ዓመት አልፎታል፡፡ የሳይንስ አካዳሚው የፕሬስ ክንፍ መጽሐፍት ማሳተም የጀመረው ግን በያዝነው ዓመት መጋቢት ወር ላይ ነው፡፡ በዚህም ተግባሩ ጉለሌ የሚገኘው የሳይንስ አካዳሚ፣ የ6ኪሎው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ያልተጠበቀ መዘዝ ይዞ የመጣው የቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢቢሲ የማኔጅመንት አካል ራስ ምታት ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ዋዜማ ከድርጅቱ ነባር ጋዜጠኞች ባገኘቸው መረጃ የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅን በተመለከተ ሐሙስ ዕለት ሦስት ሰዓታትን የፈጀ ዘለግ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ -አወዛጋቢውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ቃለ መጠይቅ ያደረገው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ። የመዝናኛ ክፍል ባልደረባና ያለፉትን አራት አመታት በድርጅቱ ያገለገለው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከቴዲ አፍሮ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ እንደይተላለፍ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በሀገር ቤት አታሚዎች ተቀብለው ሊያትሙት የፈሩት የፕሮፌሰር መስፍን አዲስ መፅሀፍ በውጪ ሀገር ታትሞ ለንባብ ሊበቃ መሆኑን ከህትመት ስራው ጋር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለፁ። በሀገር ቤት መፅሀፉን ለማሳተም የተደረገው ሙከራ በሀገሪቱ በተጣለው የአስቸኳይ
Read Moreበሺ የሚቆጠሩ ሊስትሮዎች በቴዲ ምክንያት ሥራ ቀይረዋል ዋዜማ ራዲዮ-ዛሬ እጅግ ማልደው የተነሱና የቴዲን አዲስ አልበም በጀርባቸው ያዘሉ በርካታ ወጣቶች በመላው አዲስ አበባ በሥራ ተጠምደዋል፡፡ ሊስትሮዎች ብቻ አይደሉም ሥራ የቀየሩት፡፡ የመንገድ ላይ ፓርኪንግ ሠራተኞች፣ የሞባይል
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለየው አቶ አሰፋ ጫቦን ለሀገር ያበረከተውን ኣስተዋፃኦ በመመልከት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የቀብር ስነ ስርዓቱን ለማካሄድ ይሁንታ መገኘቱን የቤተስብ የቅርብ ምንጮች ጠቁመዋል። የቀብር ስነስርዓቱን በትውልድ
Read Moreሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ሬዲዮ) አትሌት ድሪባ መርጋ 22 ማዞርያ በተለምዶ ጤና ጣቢያ ከሚባለው ሰፈር ገባ ብሎ በቁመቱ ገዘፍ ያለ፣ በስፋቱ ከአንድ የሩጫ መም የማይተናነስ፣ (400 ካሬ ላይ ያረፈ) የእንግዳ ማረፊያ ገንብቷል፡፡ አክሊለማሪያም ክብሩ
Read Moreበኢሬቻው ዕልቂት ያኮረፉና ማንነታቸውን ያልገለፁ ህቡዕ የከተማዋ ወጣቶች ዝግጅቱን ለማስተጓጎል ዛቻ ያዘለ ወረቀት በትነዋል ዋዜማ ራዲዮ- በሳምንቱ መጨረሻ በቢሾፍቱ ከተማ ኩሪፍቱ ሪዞርት የተዘጋጀው የዳንኪራ ትዕይንት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል። ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ትዕይንት
Read More