Tag: War with Tigray

ሕወሓት በዚህ ሳምንት ለትግራይ አዲስ ፕሬዝዳንት ለመምረጥ ተዘጋጅቷል

ዋዜማ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ከሁለት ሳምንታት በፊት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደን የስልጣን ጊዜ ለ 1 አመት ማራዘማቸውን ተከትሎ ፤ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)…

ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ስጋት ወጣቶች ከትግራይ እየሸሹ ነው፣ ሕወሓት የጉዞ ክልከላ እያደረገ ነው

ዋዜማ- በትግራይ “ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል” የሚል ስጋት ያደረባቸው በርካታ ወጣቶች ወደ አዲስ አበባና ጎረቤት ሀገራት መሸሻቸውንና ይህን ሽሽት ለመቀልበስ በትግራይ የጉዞ እገዳ እየተደረገባቸው መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሕወሓት እና ፌደራል መንግሥት…

የትግራይ ተዋጊ ሀይሎች (TDF) ወታደራዊ አወቃቀር እና አዲሱ የጦር መኮንኖች ሽግሽግ

ዋዜማ- በትግራይና በፌደራል መንግስቱ መካከል የተካረረ አለመግባባት መፈጠሩንና በራሳቸው በትግራይ ፖለቲካዊና  ወታደራዊ ቡድኖች መካከል የበረታ ክፍፍል መከሰቱን ተከትሎ ሕወሓት አዲስ ወታደራዊ አደረጃጀትንና የፖለቲካ አስተዳደር መዋቅር መዘርጋቱን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ጋር…

እገታ ፣ግድያና የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በራያ አወዛጋቢ አካባቢዎች

ዋዜማ- በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ውዝግብ ባለበት የራያ አካባቢ እገታ፣ ዝርፊያና ግድያ እየተስፋፋ መሆኑንና ወጣቶችን አስገድዶ ለውትድርና መመልመልም እየተበራከተ መምጣቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ማረጋገጥ ችላለች።  ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች፣ ከተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው…

የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት ሲል የትግራይ አለማቀፍ ምሁራን ስብስብ ጥሪ አቀረበ

ዋዜማ- ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር…

በትግራይ አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት ለምን የፌደራሉ ሰንደቅ አላማ አይታይም? ክልሉ መልስ አለው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በትግራይ ክልል ባሉ አብዛኛው የክልሉ መንግሥት መስሪያ ቤቶች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በፍርድ ቤቶች፣ በባንኮች እና ሆቴሎች መሰቀል ካቆመ አራት አመት ሊሆነው ነው።  ለኹለት ዓመት የቆየው የሰሜን ኢትዮጵያ…

በትግራይ የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ ነው

ዋዜማ- የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ተገንጥሎ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት በሚል የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች።  ዋዜማ በአካባቢው ካሉ የእምነቱ ተከታዮች…

ደብረፂዩን ገብረሚካዔል ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል

“ጊዜያዊ አስተዳሩን የሾመው ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው፣ ሕወሐት ማውረድ አይችልም “ ዋዜማ- የደብረፂዩን አንጃ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሊቀመንበርና ሌሎች ሹማምንትን ከሀላፊነታቸው የማንሳት ስልጣን እንደሌለውና በጉዳዩም ላይ እስከ ሰኞ ማምሻውን ድረስ ከፌደራሉ…

ትግራይ 14ሺ መምህራኖቼ ጠፍተውብኛል አለች

ዋዜማ- የትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ 14ሺ መምህራን ወደ ስራ እንዳልተመለሱ ዋዜማ ስምታለች።  በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት፣ 14ሺ መምህራኖቼን በስራ ገበታቸው ላይ ላገኛቸው አልቻልኩም ሲል ለዋዜማ የነገራት፣ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ነው። በሰሜኑ  ጦርነት የተነሳ፣ ክልሉ ከፍተኛ ጉዳቶችን ካስተናገደባቸው ተቋማት መካከል አንዱ የትምህርቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ነገ ይወያያሉ

ዋዜማ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በተለያዬ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሊወያዩ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር የውይይት ቀጠሮ የያዙት በየክልሎቹ የተካሄደው…