412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው ኩባንያና ብድሩን በፈቀዱት የልማት ባንክ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ 412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው የቱርክ ኩባን ያና ብድሩን በፈቀዱት የባንኩ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት በጨርቃጨርቅ ምርት ዘርፍ ለመሰማራት የቱርኩ አሪ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ 412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው የቱርክ ኩባን ያና ብድሩን በፈቀዱት የባንኩ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት በጨርቃጨርቅ ምርት ዘርፍ ለመሰማራት የቱርኩ አሪ…
ዋዜማ ራዲዮ-የቱርክ መንግስት በትግራይ ነጋሽ የሚገኘውን የንጉስ አርማህ ወይም ነጃሺ የመቃብር ስፍራ እድሳት እያጠናቀቀ መኾኑን አስታውቋል። እድሳቱን እያከናወነ የሚገኘው የቱርክ የትብብርና ቅንጅት ኤጀንሲ (Turkish Coopration and Coordination Agency) በመባል የሚታወቀው…
ቱርክ በተለምዶ ከሚታወቀው በተለየ በአፍሪካ ውስጥ ሰብኣዊ ዕርዳታን፣ ንግድን፣ ባህልን፣ ኢንቨስትመንትንና የልማት ዕርዳታን ያቀናጀ ፖሊሲ በመተግበር ላይ ነች፡፡ የቱርክ ኢንቨስትመንትና ብድር አሰራር ከቻይና ተመራጭ እንደሆነ ታዛቢዎች ያስረዳሉ፡፡ ቱርክ ከአፍሪካ…