Home BREAKING NEWS-ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ Jul 9, 2015 wazemaradio ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ። በትናንትናው ዕለት አምስት ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከዕስር በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ይታወሳል።