ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ ማጎሪያ ቤቶች የመመለሱ ስራ ቀጥሏል፣ በቀን እስከ አንድ ሺህ ሰዎች እየተመለሱ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሳዑዲ ዓረቢያ እስርቤቶችና ማቆያ ማዕከላት ወደአገራቸው ሊመልሳቸው ካቀደው 102 ሺ ዜጎች መካከል እስከ ሚያዚያ 12 2014 ዓ.ም ድረስ 11, 700 ዜጎች ወደ አገራቸው መግባታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። እነዚህን…
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሳዑዲ ዓረቢያ እስርቤቶችና ማቆያ ማዕከላት ወደአገራቸው ሊመልሳቸው ካቀደው 102 ሺ ዜጎች መካከል እስከ ሚያዚያ 12 2014 ዓ.ም ድረስ 11, 700 ዜጎች ወደ አገራቸው መግባታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። እነዚህን…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…
ዋዜማ ራዲዮ-ከሳምንታት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከበርካታ የሳዑዲ አረቢያ ልዑላንና ባለስልጣናት ጋር በቅንጦት ሆቴል ውስጥ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ የሀብታቸውን የተወሰነውን ክፍል ለመንግስት በመስጠት ከእስር ለመለቀቅ እየሞከሩ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሳዑዲ አረቢያ ከኳታር ጋር በገባችው ውዝግብ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ወገንተኝነታቸው ወዴት እንደሆነ እንዲያሳውቋት እየጠየቀች ነው። ሳዑዲ በመላው አለም ያሉ “ወዳጅ” ሀገራት ያለማመንታት ከጎኔ መቆም አለባቸው በሚል እሳቤ በርካታ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን በራሴ አቅም ተቀብዬ አቋቁማቸዋለሁ ሲል የነበረው የኢትዮጵያ መንግስት ከለጋሾች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ካልተገኘ ስራውን ለማከናወን እንደሚቸገር አስታወቀ። የሳውዲ አረብያ መንግስት ህገ ውጥ የሆኑ የውጭ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ የሚደረጉ ኢትዬጵያዊያን የመገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ውሳኔ አስተላለፈ። የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም እንደተናገሩት ተመላሽ ኢትዬጵያዊያኑ…
ዋዜማ ራዲዮ-ኳታር ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ማክሰኞ ዕለት (ትናንት) አዲስ አበባን የጎበኙት የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን አል ተሀኒ ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ መግለፃቸው ተሰማ። የኳታር የዲፕሎማቲክ…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሶስት ወራት ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከዐረብ ሀገራት ወደ ኤርትራ እየገቡ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች አመለከቱ። ምንጮች በማስረጃ እንዳረጋገጡት ከመስከረም ወር ጀምሮ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከዓሰብ ወደብ በስተሰሜን በሚገኝ…
ዋዜማ ራዲዮ- የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ኡጋንዳን እና ሩዋንዳን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ከጎበኟቸው አራት ሀገሮች ጋር እስራኤል ባንድ ሆነ በሌላ መልኩ ታሪካዊ ትስስር…