Tag: ola

ያልተፈቀደ መሬት በማረስ የተወነጀሉ 450 ያህል ሰዎች በወታደራዊ ካምፕ ታስረዋል

ዋዜማ- የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ቋሚና ጊዜያዊ ሠራተኞች የሆኑ ከአራት መቶ ሃምሳ በላይ ሰራተኞች “ያልተፈቀደ መሬት ለግል ጥቅማችሁ አርሳችኋል” በሚል ተወንጅለው በእስር ላይ እንደሚገኙ ዋዜማ ከቅርብ ምንጮቿ ተገንዝባለች። ታሳሪዎቹ የሱሉለ ፊንጫ…

የኦሮሚያ አርሶ አደሮች ከመሬት ግብር በተጨማሪ ከሃያ በላይ ክፍያዎች ይከፍላሉ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ከእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር ጋር ተዳብለው በሚመጡ ሌሎች ክፍያዎች ከአቅም በላይ ለሆነ ወጪ መዳረጋቸውን ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። አንድ የእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር መሬቱ መጠኑ ምንም…

በአማራና በኦሮሚያ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…

የደራ ነዋሪዎች  በሁለት ወገን ታጣቂዎች መከራና እንግልት እየደረሰብን ነው አሉ

ዋዜማ- የአማራና የኦሮሚያ ክልል በሚዋሰኑበት የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ሁለት ፅንፍ የያዙ ታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑንና በርካቶችም ለመፈናቀል እንደተገደዱ ለዋዜማ ሪፖርተር ተናግረዋል።  በሰሜን ሸዋ ዞን…

የኦሮምያና የአማራ ክልል አማፅያንን ከመንግስት ጋር ለማደራደር አዲስ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው

ዋዜማ – በታንዛንያ በሁለት ዙር ተካሂዶ ባለቀ ሰዓት የተሰተጓጎለውን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትንና የመንግስትን ድርድር ለሶስተኛ ዙር ለማስቀጠል እንዲሁም የአማራ ክልል ፋኖ ታጣቂዎችን ወደ ድርድር ለማምጣት በአሜሪካ እና በአውሮፓ ህብረት በኩል…

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ለምን አልተስማሙም?

ዋዜማ- የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (አልያም በፌደራሉ መንግሥቱ አጠራር ኦነግ-ሸኔ) እና የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ባደረጓቸው ኹለት ዙር ድርድሮች ወደ ስምምነት ለመድረሰ ተቃርበው ነበር። በኹለተኛው ዙር ድርድር የመጨረሻ ሰዓት ላይ በተፈጠረ አለመግባባት፣ ተስፋ…

በኦሮሚያና አማራ ክልል አዋሳኝ ደራ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት ቢያንስ 10 ስዎች ሞቱ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ጥቃቱን የፈጸመው ራሱን “የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት” ብሎ በሚጠራውና በመንግሥት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ…