Tag: NBE

የወለድ ምጣኔን በገበያ እንዲወሰን የማድረግ ዕቅድ እንዳለ አዲሱ የ10 ዓመት የልማት ፖሊሲ ሰነድ አመለከተ

ዋዜማ ራዲዮ- የባንኮች የወለድ ምጣኔ በገበያ ፍላጎትና አቅርቦት እንዲወሰን መንግስት በአስር አመት የልማት እቅዱ ላይ መወሰኑን ዋዜማ ራድዮ የተመለከተችው የእቅዱ ሰነድ አመለከተ። ከዚህኛው አመት ማለትም ከ2013 አ.ም እስከ 2022 አ.ም…

ብሄራዊ ባንክ አዲስ ውሳኔ እስኪያሳልፍ በትግራይ ሁለቱም የገንዘብ ኖቶች ስራ ላይ እየዋሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በትግራይ ክልል ባለፉት ወራት የነበሩ የጸጥታ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለየ ውሳኔ እስኪያሳልፍ ድረስ በክልሉ አዲሱም የቀድሞውም የገንዘብ ኖት ጥቅም ላይ እየዋለ ይቀጥል መባሉን ዋዜማ…

ወደመቀሌ የተላከው 1.3 ቢሊየን ብር የት እንደደረስ መንግስት ማረጋገጥ አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል…

የገንዘብ አስቀማጮች የመድን ፈንድ ሊቋቋም ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የገንዘብ አስቀማጮች የመድን ፈንድ (Deposit insurance fund) ሊያቋቁም እንደሆነ ገልጿል። ለኢትዮጵያ በአይነቱ አዲስ የሆነው ተቋምን ለማቋቋምም የህግ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን የብሄራዊ ባንኩ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር…

ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ ባንክ በአንድ ቀን ከ50 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ማውጣት አይችልም ተባለ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ትላንት ማለትም መስከረም 27 ቀን 2013 አ.ም ለሁሉም ባንኮችና አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በላከው ደብዳቤ ; ማንኛውም ግለሰብ በአንድ ቀን ውስጥ ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ…