ተሻሽሎ የፀደቀው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን ያለካተተ መሆኑ ቅሬታ አስነስቷል
ዋዜማ-በቅርቡ ለሶስተኛ ጊዜ ተሻሽሎ የፀደቀው የአገር መከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን የጥቅማ ጥቅምና ጡረታ ጥያቄዎች አለመመለሱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለዋዜማ ተናግረዋል። የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ…
ዋዜማ-በቅርቡ ለሶስተኛ ጊዜ ተሻሽሎ የፀደቀው የአገር መከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን የጥቅማ ጥቅምና ጡረታ ጥያቄዎች አለመመለሱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለዋዜማ ተናግረዋል። የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ…
ዋዜማ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ለሶስተኛ ጊዜ እየተከለሰ ነው። በ2011 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1100 እና በ2013 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1232 በአንድ…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሶስት ወራት ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከዐረብ ሀገራት ወደ ኤርትራ እየገቡ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች አመለከቱ። ምንጮች በማስረጃ እንዳረጋገጡት ከመስከረም ወር ጀምሮ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከዓሰብ ወደብ በስተሰሜን በሚገኝ…
በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መለዮ ለባሹ በዕለት ተዕለት የአስተዳደር ስራ ውስጥ እጁን እንዲያስገባ በር ከፋች ዕድል ነው። ከአስቸኳይ ጊዜው በኋላ የወታደሩ ክፍል ስነ ልቦናና ተሞክሮ ሀገሪቱን ወዴት ይመራታል? በእርግጥ…
(ዋዜማ ራዲዮ) በአርባምንጭ ከተማ የነበረው የአሜሪካ ሰው አልባ የጦር አውሮፕላን (ድሮን) ጣቢያ መዘጋቱ ከሰሞኑ ተገልጿል። ምንም እንኳን ጣቢያው ከተዘጋ አራት ወራት ቢቆጠሩም መገናኛ ብዙሀን ዘንድ የደረሰው በዚህ ሰሞን ነው። ጉዳዩ…
(ዋዜማ ራዲዮ) ኢትዮዽያና ኤርትራ የተለመደውን የጦርነት ዛቻ ከሰሞኑ እንደ አዲስ ታያይዘውያል። በኤርትራ የአሰብ ወደብ የአረብ ሀገራት የጦር መርከቦች ከመስፈራቸው ጋር ተያይዞ አፍቃሪ ኢህአዴግ የሆኑ የመገናኛ ብዙሀን “መንግስት ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ…