Tag: METEC

የአዲስ አበባ መስተዳድር በዚህ ዓመት ከሜቴክ ሶስት ሺህ አውቶቡሶችን ሊገዛ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም ባሉ አመታት ብዙ ኪሳራ ካደረሰበት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ሶስት ሺህ አውቶብሶችን ሊገዛ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን…

ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር…

ሜቴክ ንብረቶቹን እየሸጠ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ፣ ከስኳር ፕሮጀክቶችና በርካታ ኢንቨስትመንት ላይ ተሰማርቶ ለበርካታ ኪሳራ እና ሀገሪቱን ለከፋ ብክነት የዳረጋት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እንደ አዲስ ከተዋቀረና በአዲስ አመራር መመራት…

“የተመሰረተብኝ ክስ ምንም መሰረት የሌለው ውሸት መሆኑን በሂደት ፍርድቤቱ እንደሚረዳኝ አምናለሁ”- ኢሳያስ ዳኘው

ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት…

አቶ ኢሳያስ ዳኘው ካቀረቡት የክስ መቃወሚያ አራቱን ችሎቱ ተቀብሎታል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ሀላፊ ኢሳያስ ዳኘው የካቲት 12 ቀን 2011 ዓም ረፋድ ላይ ቀድመው በተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስትና መብት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሰጣቸው በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ…

ፍርድ ቤቱ ከሆቴል ግዥ ጋር በተያያዘ በቀረበው ክስ የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘውን እና ሌሎች ተከሳሾችን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬ (የካቲት 26/2011) ውሎው የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪን ኮርፖሬሽን(ኢብኮ) የቀድሞ ዋና ሀላፊ ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ከተከሱሳባቸው 4 ክሶች ውስጥ…

የሕዳሴው ግድብ የደን ምንጠራ ስራ ለአማራና ቤንሻንጉል ወጣቶች ሊሰጥ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የህዳሴ ግድብ ውሀ የሚተኛበት ቦታ ላይ ያለው የደን ምንጣሮ ስራ ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተነጥቆ ለአማራ እና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ሊሰጥ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ-…

ሜቴክና ኢንጂነር ስመኘው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅነትን ሙሉ በሙሉ ጠቅለው እንዲይዙ የተደረገው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን(ሜቴክ) ጥቅም አይጋፉም በሚል ተስፋ ነበር። ኢንጂነር ስመኘው ከህልፈተ ህይወታቸው ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ስለሚመሩት ፕሮጀክት…