ከ300 በላይ የስነምግባርና የሙስና ክስ የቀረበባቸው ዳኞች ጉዳያቸው በህግ ሳይታይ በስራ ላይ ናቸው
ዋዜማ ራዲዮ – በሙስና፣ በመልካም አስተዳድርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በአጠቃላይ የፍርደ ቤት ሂደት ውስጥ ክስ የቀረበባቸው ከ 300 በላይ የፌደራል ዳኞች ጉዳያቸው በፌደራል ዳኞች አስተዳድር ጉባዔ መታየት የነበረበት ቢሆንም ክሳቸው…
ዋዜማ ራዲዮ – በሙስና፣ በመልካም አስተዳድርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በአጠቃላይ የፍርደ ቤት ሂደት ውስጥ ክስ የቀረበባቸው ከ 300 በላይ የፌደራል ዳኞች ጉዳያቸው በፌደራል ዳኞች አስተዳድር ጉባዔ መታየት የነበረበት ቢሆንም ክሳቸው…
ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፍርድ ቤቶች ለሚደረግ የዳኝነት አገልግሎት ከፍ ያለ የዳኝነት ክፍያ ለማስከፈል ረቂቅ ደንብ ተዘጋጅቶ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሳኔን እየጠበቀ መሆኑን ዋዜማ ለመረዳት ችላለች። አዲሱ ረቂቅ ደንብ ከ60…
ዋዜማ ራዲዮ – ባለፉት ሶስት አመታት በመላ አገሪቱ በተከሰቱ የብሔርና የእምነት ተኮር ግጭቶች ጋር በተያያዘ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው ግን ደግሞ የፍትሕ ሂደቱ የተሳካ እንዳይሆን የፖለቲካ መዋቅሩ እክል መፍጠሩን…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን…
ዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው…
ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች በጥልቀት ለመታደስ በየችሎቱ መሽገዋል፡፡ ችሎት የሚያስችሉባቸው አዳራሾች ዉስጥ በስብሰባ ተሰንገው ጠዋት ገብተው ማታ እየወጡ ይገኛሉ፡፡ የልደታ የመጀመርያና ከፍተኛ ፍርድ…
109 የከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞችም ዛሬ በፓርላማ ፊት ሹመታቸው ጸድቆላቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ወር በፊት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው በለቀቁት አቶ ተገኔ ጌታነህ ምትክ አቶ…