Tag: Immigration

“ተላላፊ በሽታ” ያለበትን የውጭ ዜጋ በኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መቅጠር የሚከለክል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

ከሕፃናት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ላለው ሥራ የውጪ ሀገር ዜጎች  መቅጠር አይቻልም ዋዜማ ራዲዮ- የውጪ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች  (መንግስትታዊ ያልሆነ ድርጅት) ውስጥ ለመቀጠር መንግስት አዳዲስ መስፈርቶች…

ፓስፖርት ለማውጣት እስከ 30 ሺህ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢሚግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከዘንድሮ ጥቅምት ወር ጀምሮ ለተጠቃሚዎች በድረ-ገጽ አማካኝነት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት እና ለማደስ ቀጠሮ ማስያዝ የሚያስችል ድረ-ገጽ ይፋ አድርጎ ሲሰራ ቆይቷል። በተለይ በአሁኑ ወቅት…

ከሰላሳ በላይ የሀጅ ተጓዦች በሀሰተኛ ስነድ ተጠርጥረው ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ ተያዙ

ዋዜማ ራዲዮ- ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሀሰተኛ ሰነድ ከሀገር ለመውጣት ሲዘጋጁ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዋዜማ ከምንጮቻ አረጋግጣለች፡፡ ግለሰቦቹ ለሀጂ እና ኡምራ ጉዞ ወደ ሳውዲ…

ለጎረቤት ሀገር ስደተኞች በአወዛጋቢው ሊበን ዞን 10ሺህ ሄክታር መሬት እየተሰጠ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ባደረገው የስደተኞችን ፍልሰት የመግታትና የማቆም ስምምነት መሰረት ከጎረቤት ሶማሊያ ተሰደው በዶሎ የሰደተኞች ካምፕ ለሚገኙ ዜጎች አስር ሺህ ሄክታር የእርሻ መሬት በመሰጠት ላይ መሆኑ…

መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በግዳጅ ለሚመለሱ ዜጎች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እፈልጋለሁ አለ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን በራሴ አቅም ተቀብዬ አቋቁማቸዋለሁ ሲል የነበረው የኢትዮጵያ መንግስት ከለጋሾች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ካልተገኘ ስራውን ለማከናወን እንደሚቸገር አስታወቀ። የሳውዲ አረብያ መንግስት ህገ ውጥ የሆኑ የውጭ…

መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ ተባረው ለሚወጡ ዜጎች ከቀረጥ ነፃ መብት ፈቀደ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ የሚደረጉ ኢትዬጵያዊያን የመገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ውሳኔ አስተላለፈ። የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም እንደተናገሩት ተመላሽ ኢትዬጵያዊያኑ…

ሰደተኞችን ወደመጡበት ለመመለስ የአውሮፓ ህብረት ያቀረበውን ዕቅድ አብዛኞቹ የአፍሪቃ ሀገራት ተቀብለውታል፣ የገንዘብ ድጎማ ያገኛሉ

የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ እጅግ አደገኛ ለሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚዳርጋቸው ሲሆን ኢትዮዽያን ጨምሮ አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ግን ስምምነቱን በደስታ ተቀብለውታል። ከሀገራቱ ጋር በተናጠል ስምምነት ይደረጋል።…

የአስመራ ሰዎች በአዲስ አበባ

ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ከአምስት ዓመት በፊት ባወጣው ደንብ በወረራው ወቅት የተባረሩ ኤርትራዊያን እንደገና በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያገኙ፣ የቀድሞ ንብረታቸው ከፈለጉም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው እንዲመለስላቸው ብሎም ከሀገሬው ሰው እኩል ንብረት ማፍራት እንዲችሉ…