የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናር ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን አደጋ ላይ ጥሏል
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ለተላላፊ በሽታ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰቡ አባላትን ለአደጋ ከማጋለጥ አልፎ የሀገሪቱን የኤች አ ይ ቪ ስርጭት ያባብሰዋል የሚል ስጋት አንዣቧል። …
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ለተላላፊ በሽታ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰቡ አባላትን ለአደጋ ከማጋለጥ አልፎ የሀገሪቱን የኤች አ ይ ቪ ስርጭት ያባብሰዋል የሚል ስጋት አንዣቧል። …
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሚከፋፈለው ኮንዶም የጥራት ደረጃ አጠያያቂነት ሲያወዛግብ ቆይቷል። ከጥቂት ዓመታት በፊት የደራሲ ዳግማዊ ቡሽ “ኮንዶም ኤድስን ይከላከላል?” የተሰኘ መጽሐፍ ያስነሳው ክርክርና ሙግት ይታወሳል፡፡ ከሠሞኑ ደግሞ ሲደባበስና ሲሸፋፈን የቆየው ችግር…
አገሪቱን ከጫፍ ጫፍ አካሎ 134 ሺህ ሰዎችን ህይወት ለመንጠቅ ሁለት አስርቶችን ብቻ የወሰደው የኤች አይ ቪ ኤድስ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተገኘ በይፋ ከተነገረ ዘንድሮ 30ኛ ዓመቱን ደፍኗል። በነዚሁ…